🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

SPORT🅩🅞🅝🅔. ⚽ ⚽ ⚽

Logo of telegram channel spoortzone — SPORT🅩🅞🅝🅔. ⚽ ⚽ ⚽ S
Logo of telegram channel spoortzone — SPORT🅩🅞🅝🅔. ⚽ ⚽ ⚽
Channel address: @spoortzone
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 2.06K
Description from channel

ስፓርታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ።።።። ⚽ ⚽
የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ስፖርታዊ ዜናዎች ሰፋ ባለ መልኩ ይዳሰሱበታል ᴄᴀɴ ɢᴇᴛ ᴛʜᴇ ʟᴀᴛᴇsᴛ ɪɴꜰᴏ ᴀʙᴏᴜᴛ ꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽
ᴀɴᴅ ʟɪᴠᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛᴀᴛᴇʀʏ ᴏꜰ ꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ᴡɪᴛʜ ɢᴏᴀʟʟ ʜɪɢʜʟɪɢʜᴛs
⚽ ⚽ @spoortzone
ለአስተያየቶ👇
@SPORTZONECONTACT_BOT

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2020-08-16 16:53:02
ሊቨርፑል ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል !

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮናዎቹ ሊቨርፑሎች የባየር ሙኒኩን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ቲያጎ አልካንትራ ለአራት ዓመታት ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ይፋ ተደርጓል ።

ተጫዋቹ ለቡድን አጋሮቹ በይፋ መልቀቁን እንዳሳወቀ ሲገለፅ ሁለቱ ቡድኖች በመጪው ቀናት በሒሳቡ ዙርያ እንደሚነጋገሩ ይፋ ሆኗል

@ @
8.3K views‌‌‎, 13:53
Open / Comment
2020-08-16 16:52:33
አንቶኒዮ ኮንቴ እና የክለቡ ፕሬዝዳንት !

የኢንተር ሚላን ዋና አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በነገው ዕለት በዩሮፓ ሊጉ ትልቅ ጨዋታ ሲገጥማቸው የክለቡ ፕሬዝንት ስቴቨን ዛንግ ዱሰልዶርፍ በመገኝት ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ አጋርነታቸውን አሳይተዋል ።

@
7.1K views‌‌‎, 13:52
Open / Comment
2020-08-16 14:03:59
ሊዮን ለሆሰም ኦዋር ከአርሰናል የቀረበለት ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል

መድፈኞቹ £44m ተጨማሪ ማቲዮ ጉንዶዚ አቅርበው ነው ውድቅ የተደረገባቸው። [L'Equipe]

"SHARE" @
5.8K views‌‌‎, 11:03
Open / Comment
2020-08-16 14:03:32
ዩሮፓ ሊግ ዛሬ መካሄዱን ይቀጥላል !

ተጠባዊው የዩሮፓ ሊግ ለፍፃሜ ለማለፍ የሚደረጉ መርሐ ግብሮች ከዛሬ አንስቶ መካሄዳቸውን ይጀምራሉ ።

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሲቪያ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ የሚያካሂዱት ጨዋታ የዛ ብቸኛው መርሀ ግብር ሲሆን ትልቅ ግምት ተሰጥቷል ።

@ @
5.2K views‌‌‎, 11:03
Open / Comment
2020-08-16 14:03:23
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በእስካሁኑ ጉዞው !

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ ሲካሄድ እስከ ትላንት ምሽት በ 116 ጨዋታዎች 379 ጎሎች ከመረብ ላይ ማረፍ ችለዋል ።

ይህም በአማካይ ሲሰላ በአንድ ጨዋታ 3.27 ጎሎችን ለመመልከት ተችሏል ።

@ @
4.7K views‌‌‎, 11:03
Open / Comment
2020-08-16 14:03:12
የዩሮፓ ሊግ በእስካሁኑ ጉዞው !

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የዩሮፓ ሊግ ለተመልካች አዝናኝ ሆኖ ሲታይ ዛሬ ምሽትም ተጠባቂውን መርሐ ግብር ያስተናግዳል ።

እስከ አሁን በተደረጉ ጨዋታዎች በድምሩ 535 ጎሎችን ለመመልከት ስንችል ማንችስተር ዩናይትድ 24 ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ ለመሆን ችሏል ።

@ @
4.3K views‌‌‎, 11:03
Open / Comment
2020-08-16 14:03:03
ካፍ ውድድሩን ማራዘሙን ይፋ አደረገ !

በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሮች ሲሰረዙ አሁን በወጣ መረጃ የ 2020 የፊፋ ከ 20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።

የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት ሴት ብሔራዊ ቡድንም የብሩንዲ አቻቸውን በሰፊ ጎል ልዩነት በማሸነፍ ከዜምቧቡዌ ጋር ለመጫወት መርሐ ግብር ወጥቶላቸው የቆየ ቢሆንም ካፍ ውድድሩን ማረዘሙን ይፋ አድርጓል ።

@ @
4.0K views‌‌‎, 11:03
Open / Comment
2020-08-16 14:02:35
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች!

አሁን ይፋ በሆነ መረጃ የዘንድሮው የውድደር ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች በመባል የማንችስተር ሲቲው ቤልጅዬማዊው የጨዋታ አቀጣጣይ ኬቨን ዴብሩን መመረጡ ይፋ ተደርጓል ።
3.7K views‌‌‎, 11:02
Open / Comment
2020-07-28 20:30:04
|| ወልቂጤ ከተማ የአምስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል...

|| ዛሬ አንድ ተጫዋች በእጁ ያስገባው ወልቂጤ ከተማ የአምስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ለማደስ ከስምምነት ደርሷል።

|| በተከላካይ ሥፍራ የሚጫወተው ቶማስ ስምረቱ ካደሱት ተጫዋቾች አንዱ ነው። በሱልልታ ከተማ፣ ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተውና በተሰረዘው የውድድር ዓመት ወደ ወልቂጤ ያመራው ቶማስ ለተጨማሪ ሁለት ዓመት በክለቡ ለመጫወት ተስማምቷል፡፡

|| ሁለተኛው ውሉን በክለቡ ያራዘመው አማካዩ ኤፍሬም ዘካርያስ ነው። የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ አማካይ በተሰረዘው የውድድር ዓመት በወልቂጤ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈ ሲሆን በተመሳሳይ ለሁለት ዓመታት ውሉን አድሷል።

|| በቀኝ መስመር ተከላካይ ቦታ ላይ ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው ይበልጣል ሽባባው ሌላው ውል ያራዘመ ተጫዋች ሲሆን ወልቂጤ በከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲያድግ ትልቅ አስተዋፀኦ የነበረው መሐመድ ሻፊ እንዲሁም በተክለ ሰውነቱ አነስ ብሎ በአስገራሚ ክህሎቱ የሚታወቀውና ወልቂጤ ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲያድግ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገው ወጣቱ አብዱልከሪም ወርቁ ውላቸውን በሁለት ዓመታት ያራዘሙ ተጫዋቾች ሆነዋል።

ምንጭ :- ሶክር ስፖርት
4.1K views‌‌‎, 17:30
Open / Comment
2020-07-28 20:29:51
|| አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት ሊደረግለት ነው....

|| በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የስፖርት ሴክተር ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት ሊደረግለት እንደሆነ ተገልጿል።
በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት ያካተተ የስፖርት ሴክተር ዓመታዊ ጉባዔ ዛሬ እና ነገ እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል። በጉባኤው ላይም የቀጣይ የሴክተሩ ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ የ2012 ሪፖርት እና 2013 በጀት ዓመት ዕቅድ፣ የተሻሻለው የሀገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ፣ የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የተዘጋጀው የማገገሚያ ስትራቴጅክ ሰነድ እና የስፖርት ማህበራት መመዘኛ ስታንዳርድ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል።

|| በዛሬው ውሎም ኮሚሽኑ የአዲስ አበባ ስታዲየምን በ2013 ለማደስ ማቀዱን አስረድቷል። ንብረትነቱ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የሆነው ይህ አንጋፋ ስታዲየም ከካፍ በመጡ ገምጋሚዎች ለአህጉራዊ እና ዓለማቀፋዊ ውድድሮች ብቁ እንዳልሆነ መገለፁ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎ ስፖርት ኮሚሽኑ 25 ሚሊዮን ብር ለእድሳት በማውጣት ስታዲየሙን የማብቃት ስራ በ2013 እንደሚሰራ ጠቁሟል። ኮሚሽኑ በገለፃው ወቅት ለእድሳቱ አስፈላጊ ነው የተባለውን 25 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ሚኒስቴር መፍቀዱንም አያይዞ አስረድቷል።

|| ጥቅምት 23 ቀን 1940 የመሰረተ ድንጋይ የተጣለለት ይህ ዕድሜ ጠገብ ስታዲየም ሦስት የፍፃሜ ጨዋታዎችን ጨምሮ 31 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን እና በርካታ አሕጉራዊ ውድድሮችን ማስተናገዱ አይዘነጋም።

@
3.6K views‌‌‎, 17:29
Open / Comment