🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

SPORT🅩🅞🅝🅔. ⚽ ⚽ ⚽

Logo of telegram channel spoortzone — SPORT🅩🅞🅝🅔. ⚽ ⚽ ⚽ S
Logo of telegram channel spoortzone — SPORT🅩🅞🅝🅔. ⚽ ⚽ ⚽
Channel address: @spoortzone
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 2.06K
Description from channel

ስፓርታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ።።።። ⚽ ⚽
የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ስፖርታዊ ዜናዎች ሰፋ ባለ መልኩ ይዳሰሱበታል ᴄᴀɴ ɢᴇᴛ ᴛʜᴇ ʟᴀᴛᴇsᴛ ɪɴꜰᴏ ᴀʙᴏᴜᴛ ꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽ ⚽
ᴀɴᴅ ʟɪᴠᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛᴀᴛᴇʀʏ ᴏꜰ ꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ᴡɪᴛʜ ɢᴏᴀʟʟ ʜɪɢʜʟɪɢʜᴛs
⚽ ⚽ @spoortzone
ለአስተያየቶ👇
@SPORTZONECONTACT_BOT

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 2

2020-07-28 20:29:01
ጀምስ ማዲሰን ከሌስተር ሲቲጋር ለተጨማሪ 5 አመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

አዲሱ ውልም የሳምንታዊ ደሞዙን በእጥፍ የሚያደርግለት ነው። [Talk Sport]

"SHARE"
3.1K views‌‌‎, 17:29
Open / Comment
2020-07-28 20:28:48
ከ2017-18 ጀምሮ ሮናልዶ vs ሜሲ| ሜሲ 4 ዋንጫዎችን ሲያሳካ, ሮናልዶ ደግሞ 8 ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።

"SHARE"
3.0K views‌‌‎, 17:28
Open / Comment
2020-07-28 20:28:23 ጁቬንቱስ የናፖሊውን አጥቂ አርካዲዝ ሚሊክን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ሲል ዲማርዚዮ ዘግቡዋል።

በዚህ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ 10 ፈጣን ተጫዋቾች፦

10 ፊል ፎደን - 23.07mph
9 ፍሬድ - 23.17mph
8 ሎንግ - 23.21mph
7 ሜትላንድ ኔልስ - 23.27mph
6 ሶንቹ - 23.33mph
5 አሮን ዋንቢሳካ - 23.36mph
4 ትሬዝጌት - 23.36mph
3 ግሪንውድ - 23.36mph
2 ትራዎሬ - 23.48mph
1 ወከር- 23.49mph

አርሰናል በፕሪምየርሊጉ ከ 25 አመታት ቡኃላ ዝቅተኛ ነጥብ ሰብስቦ ጨርሷል።

- በፕሪምየርሊጉ ታሪክ ዝቅተኛውን ነጥብ አስመዝግበዋል (56)
- በፕሪምየርሊጉ ከቶፕ 6 ውስጥ ወቶ አጠናቋል (8th)

አርሰን ቬንገር ባሰለጠኑበት ባለፉት 22 አመታት ከ 63 ነጥብ በታች አስመዝግበው አያቁም።

ከ 2010 ወዲህ በርካታ የማን ኦፍ ዘማትች ሽልማትን ያሸነፉ ተጫዋቾች፦

ሊዮናል ሜሲ - 228
ክርስቲያኖ ሰሮናልዶ - 127
ኤደነ ሀዛርድ - 94
ዛላታን ኢብራሂምኦቪች - 89
ኔይማር - 66
ሊውዝ ሱዋሬዝ - 65
ጋሬዝ ቤል - 62
አንቱዋን ግሬዝማን - 58
አርቱሮ ቪዳል - 53
ማርኮ ሩዊስ - 50

"SHARE"
2.9K views‌‌‎, 17:28
Open / Comment
2020-07-28 20:28:13
2.7K views‌‌‎, 17:28
Open / Comment
2020-07-28 20:26:59 የባየር ሙኒኩ ሊቀመንበር ካርል ሄንዝ ሮሜንጌ ሮበርት ሎዋንዶውስኪ ማሸነፍ የሚገባውም ባሎኦንዶርን ሽልማት ተዘርፏል ብለዋል፦

" የባሎኦንዶር ሽልማትን ለአለማችን ምርጡ ተጫዋች መሸለም ይቻል ነበር ግን አልሆነም። ሮበርት ሎዋንዶውስኪም በዚህ የውድድር አመት የባሎኦንዶር ሽልማትን የማሽነፍ እጅግ በጣም ሰፊ እድል የነበረው ተጫዋች ነበር። "

"SHARE"
2.6K views‌‌‎, 17:26
Open / Comment
2020-07-28 20:26:40
2.5K views‌‌‎, 17:26
Open / Comment
2020-07-28 20:26:25 አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከአሜሪካ ወደ ሸገር ነገ ይደርሳሉ !

ለ 7 ቀናት ኳራንቲ !

የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ነገ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮዽያ እንደሚደርሱ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከወራቶች በፊት ቤተሰባቸውን ለመጠየቅ ወደ አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።

አሰልጣኝ ካሳዬ አሁን ባለው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምናልባትም የአሜሪካ መንግስት COVID -19 ምርመራ ጋር በተገናኘ ቀኑን ለውጥ ካላደረገ በስተቀር ነገ ወደ ሀገራቸው ተመልስው የኢትዮጵያ ቡና ስራቸውን ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አሰልጣኝ ካሳዬ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኃላ ለሰባት ቀን እዚህ አገራቸው ስራቸውን ከመጀመራቸው በፊት ለጥንቃቄ ኳራንቲን ራሳቸው ለመግባት ፍቃደኛ እንደሆኑ ተሰምቷል ።

"SHARE"
2.5K views‌‌‎, 17:26
Open / Comment
2020-07-28 20:26:17
2.4K views‌‌‎, 17:26
Open / Comment
2020-07-27 20:05:56
ማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !

የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በውስጥ ውድድሮች ስኬታማ መሆን ያቃታቸው ማንችስተር ሲቲዎች በብዙ ሀያላን ክለቦች የሚፈለገውን ስፔናዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ፌራን ቶሬስ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል ።
2.4K views‌‌‎, 17:05
Open / Comment
2020-07-27 20:05:47
ሜሰን ማውንት እና ጎሉ !

የቼልሲው ተስፈኛ ተጫዋች ሜሰን ማውንት በትላንትናው ዕለት ግብ ማስቆጠር ሲችል በብዙ መገናኛ አውታሮች ከአስር ዓመታት በፊት በቼልሲ አካዳሚ ካስቆጠረው ጋር እያነፃፀሩት ይገኛሉ ።
2.3K views‌‌‎, 17:05
Open / Comment