Get Mystery Box with random crypto!

ከጠቢባን መንደር

Logo of telegram channel temuhabesha — ከጠቢባን መንደር
Logo of telegram channel temuhabesha — ከጠቢባን መንደር
Channel address: @temuhabesha
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 388
Description from channel

በዚህ ቻናል ውስጥ
#ግጥም
#አጭር ልቦለድ
#ፍልስፍና
#ስለ መልካምነት እንዲሁም የተለያዩ ጥበባትን የምንዳስበት የሁላችንም ዳስ ናት፡፡
ቅሬታ ካላቹ እንዲሁም እንዲ ቢሆን ቢደረግ የምትሉት ከለ በውስጥ መስመር ይላኩልን፡፡
# comment👇
@kexebibanemender
☝☝☝☝☝☝☝
አብራችሁኝ ሁኑ።
Temuhabesha
Enjoy and Share

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2022-08-08 21:00:27
92 views@Temuhabesha, 18:00
Open / Comment
2022-08-08 20:59:53 #አስር_ብር_ዓለምዬ_እንድትኖር!

'ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ፣
ለሃምሳ ሰው ጌጡ'ም አይደል የሚባል?!

እንግዲ በህብረት እና በአንድነት ለአንድ ዓላማ ስንቆም ጥቃቅን መስለው የሚታዩን ግለሰባዊ መዋጮዎቻችን ሲደመሩ የሚፈጥሩትን ኃያል ጉልበት ከታች ተመልከቱ!

የ'ኔና የእናንተ 10 10 ብር በብዛታችን ልክ ሲባዛ 300, 000 (ሶስት መቶ ሺ) ብር ይሆናል።

የእያንዳንዳችን መዋጮ የሚሆነው 10 ብር በመጠኑ ትንሽ ቢሆንም ህብረት አንድነታችን ግን ብዙ ያደርገዋል።

እናም ህይወት እና ሞት ዕጣ የሚጣጣሉባት እህታችን ዓለምዬን ላለማጣት ፣
#አስር_ብር በፍጥነት!!

#እባካችሁን_እንፍጠን!

#ምንጭ ፦
#አሌክስ_ቪቫ
91 views@Temuhabesha, 17:59
Open / Comment