ሰለም እንዴት ናችሁ የ brilliantsacademy ቤተሰቦች የ11 እና12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለEntrance እንዴት እየተዘጋጀችሁ ነው? ከዚህ በፊት Entrance የተፈታነችሁ እንዴት ነበር ስትዘገጁ የነበረው? G12+ ተማሪዎች እናንተ እንዴት ስትዘጋጁ እንደነበረ እና ውጤታማ የምትሉትን መንገድ ላኩልን G12 & G11 ምን ትሉናላችሁ የእናንተም አሁን እንዴት እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ እና አሪፍ የምትሉትን ዘዴ ላኩልን በVoice ወይም በጽሑፍ አድርሱን ማጋራት ከፈለጋችሁ በዚህ አድርሱን @brilliantpromoter @ brilliantsacademy 212 views12:27