Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2021-09-16 11:05:14 Channel photo removed
08:05
Open / Comment
2021-09-07 17:47:56 የ “ኒው ሜክሲኮ” ጅራፍ ጅል እንስት እንስት ዝርያ ነው እንቁላሎቻቸው ሳይዳብሩ ያድጋሉ እና ሁሉም ዘሮቻቸው ሴት ናቸው። በተፈጥሯቸው ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው ግንኙነቶች ብቻ አሏቸው
141 viewsኢትኤል, 14:47
Open / Comment
2021-09-05 00:26:20 #ጥናቶች እንዳመለከቱት ከሆነ #ሳቅ በሽታን የመቋቋም አቅማችንን ያሳድጋል ይህም አማካይ የሰው ልጅ የእድሜ ጣራን በ 7 እድሜ ይጨመራል።ደስተኛ ሰዎች በቀን ከ40-50 ጊዜ ይስቃሉ ። በአማካይ እስከ 20 ጊዜ ይስቃሉ።

#ቢል ጌትስ' የ ኮምፒውተር ፕሮግራምን የጀመረው ከ 13 አመቱ ጀምሮ ነው።

#የመጀመሪያው የአለማችን ላፕቶፕ ኦዝቦርን 1 የሚባል ሲሆን ላፕቶፑን ለአለም ያበረከተውም አሜሪካዊው ፀሀፊ እና የሶፍትዌር ዲዛይነር የሆነው በአዳም ኦዝቦርን እ.ኤ.አ በ1981 ነበር። ይህ የመጀመሪያው የአለማችን ላፕቶፕ ራሙም (RAM) 64 KB ብቻ ነበር ።
18 viewsኢትኤል, 21:26
Open / Comment
2021-09-03 07:49:44 የእግር ኳስ አጋጣሚዎች

➟ እ.ኤ.አ በ1978 ዓ.ም ታንዛኒያ ውስጥ አንድ የአገር ውስጥ ጨዋታ ሲካሄድ ከጨዋታው በፊት ዳኛው ማሪዋና (ዕፅ) አጭሶ በመግባቱ በጊዜው ጨዋታው መሃል ላይ ተቋርጦ ዳኛው ወደ እስር ቤት ተወስዶዋል

➟ ብራዚላዊው የእግር ኳስ ጥበበኛ ሮናልዲንሆ ጎቹ በአንድ ወቅት ከኮካ ኮላ ጋር የነበረው የማስታወቂያ ስምምነት የተቋረጠው በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የቀረበለትን ፔፕሲ ፉት ሲል በመታየቱ ነው

➟ እ.ኤ.አ በ1950 ዓ.ም ህንድ የብራዚል የአለም ዋንጫ ለመካፈል አረጋግጣ የነበረ ቢሆንም ተጫዋቾቿ በባዶ እግራቸው ለመጫወት ያቀረቡትን ጥያቄ ፊፋ ባለመቀበሉ አገሪቷ በወቅቱ በባዶ እግራችን ልንጫወት ስንል በጠየቅነው መሰረት ካልተፈቀደልንማ በውድድሩ አንካፈልም በማለት ሃገሪቷ ራሷን ከውድድሩ አግልላለች
Join for more
140 viewsኢትኤል, 04:49
Open / Comment
2021-09-01 21:52:51
በታሪክ ውስጥ የአለማችን ቁመተ ረጅሙ ሰው

ሮበርት ፐርሺንግ ዋድሎው (የካቲት 22 ቀን 1918 - ሀምሌ 15 ቀን 1940 እ.ኤ.አ.) በሙሉ እርግጠኝነት የሚታወቅ ማስረጃ ያለው በአለም ታሪክ ውስጥ ረጅሙ ሰው ነበር። ተወልዶ ያደገው በአሜሪካ በሚሶሪ አልተን ኢሊኖይስ ውስጥ በሚገኝ ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው፡፡

ዋድሎው በ 22 አመቱ ሲሞት 2.72 ሜትር ቁመት እና 199 ኪሎ ግራም ክብደት ነበረው፡፡
144 viewsኢትኤል, 18:52
Open / Comment
2021-08-31 10:28:01 #Chemical_Effects of #Electric_Current

#Introduction
Most of the liquids that conduct electricity belong to solutions of acids, bases and salts.
Some liquids are good conductors and some are poor conductors of electricity.
The passage of an electric current through a conducting liquid normally causes chemical reactions and the resulting effects of this reaction are known as chemical effects of currents.
The process of depositing a layer of any desired metal on another material by means of electricity is known as electroplating.
Electroplating is commonly used in industry for coating metal objects with a thin layer of a different metal.
Coating of zinc is applied on iron to protect it from the corrosion and formation of rust.


Magnetic Effects of Electric Current

Introduction
The electricity and magnetism are linked to each other and it is proved when the electric current passes through the copper wire, it produces a magnetic effect.
The electromagnetic effects first time noticed by Hans Christian Oersted.

Magnetic Field
Magnetic field is a quantity, which has both magnitude and direction.
The direction of a magnetic field is usually taken to be the direction in which, a north pole of the compass needle moves inside it.
It is the convention that the field lines emerge from north pole and merge at the south pole.
No two field-lines of a magnet bar are found to cross each other. If it happens, then it means that at the point of intersection, the compass needle would point towards two directions, which is simply not possible.
The magnitude of the magnetic field produced by an electric current at a given point increases with the increase of current through the wire.


Right-Hand Thumb Rule
Also known as Maxwell’s corkscrew rule, right-hand thumb rule illustrates direction of the magnetic field associated with a current-carrying conductor.
Right-hand thumb rule states that “Imagine that you are holding a current-carrying straight conductor in your right hand such that the thumb points towards the direction of current. Then your fingers will wrap around the conductor in the direction of the field lines of the magnetic field.”


Fleming’s Left-Hand Rule
Fleming’s left-hand rule states that “Stretch the thumb, forefinger and middle finger of your left hand such that they are mutually perpendicular. If the first finger points in the direction of magnetic field and the second finger in the direction of current, then the thumb will point in the direction of motion or the force acting on the conductor.”
Human body also produces magnetic field; however, it is very weak and about one-billionth of the earth’s magnetic field.
Heart and brain are the two main organs in the human body where the magnetic field has been produced.
The magnetic field inside the human body forms the basis of getting the images of different parts of the body.
The technique used to get the image of body part is known as the Magnetic Resonance Imaging MRI.


Join for more
24 viewsኢትኤል, 07:28
Open / Comment
2021-08-29 23:37:03

ማላይሺያን በሚባል ጫካ በሆነ ዛፍ በተደረገ ጥናት ዛፉ HIV ሊያጠፋ የሚያስችል ፀባይ እንዳለው ቢያረጋግጡም እሱን ዛፍ ግን ሌላ ቦታ ማግኘት አልቻሉም! ሳይንቲስቶች ለ9 አመት ቢፈልጉትም እስካሁን አልተገኘም ሰዎች ለተለያየ ፍላጎት ብለው ቆርጠው አጥፍተውታል!
710 viewsኢትኤል, 20:37
Open / Comment
2021-08-28 09:44:37 ትልቁ የግብፅ ፒራሚድ የተገነባው ከክ/ል በፊት 2500 አመታት በፊት ነው ፡፡ ይሄን ፒራሚድ ለመስራት በየዕለቱ 10,000 ሰዎች በግንባታው ላይ የሚሰማሩ ሲሆን ታንፇ ያለቀውም በ30 አመታት ጊዜ ውስጥ ነበር ፡፡ ፒራሚዱ የተሰራበት ጡብ (ብሎኬት) በጠቅላላው 5,840,000 ቶን ይመዝናል

አንድ የግብፅ ፒራሚድ ያረፈበት ስፍራ 2 ኢንተርናሽናል የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት አለው
735 viewsኢትኤል, 06:44
Open / Comment
2021-08-27 18:12:21 ስለ #ሰው_ልጅ አካል አስገራሚ ነገሮች ላካፍላችሁ፡፡
የሰው ልጅ #አካል የተሰራበት የአቶም ብዛት 7 octillion ነው፡
ይህ ማለት ደግሞ፦
7000,000,000,000,000,000,000,000,000 atoms ነው፡፡
በሰው ልጅ #ሰውነት ውስጥ 37 ፐtrillion ህዋሶች(cells) ይገኛሉ፡፡
በሰውነታችን ውስጥ ያለው ሁሉም #DNA(ዘረ መል) ቢዘረጋ 10,000,000,000,000 ማይል ርቀትን ይሸፍናል፡ ይህ ማለት ደግሞ ከመሬት እስከ ፑልቶ ፕላኔት ደርሶ መልስ ማለት ነው፡፡
ከሰው ልጅ #ጨጓራ የሚመነጨው አሲድ(hcl) ብረትን የማሟሟት አቅም አለው፡፡
የሰው ልጅ #አይን እስከ 7.5 ሚሊዮን የቀለም አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
የሰው ልጅ #አፍንጫ እስከ 1trillion የሚሆን የሽታ አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
የሰው ልጅ #ልብ በቀን 100,000 ጊዜ በመኮማተር እና በመዘርጋት
በደቂቃ 5.5ሊትር ደም ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ታሰራጫለች
1.1K viewsኢትኤል, 15:12
Open / Comment
2021-08-26 07:11:36
​​ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲራ እንዳላት የምናውቀው

ይህ የምትመለከቱት ባንዲራ በ1970 ዓ.ም James W. Cadle በተባለ ሰው የተሰራ ባንዲራ ነው ።

ሰማያዊው ክብ መሬትን ይገልፃል ።
ቢጫው ክብ ፀሀይን ይገልጻል።
እንዲሁም ነጩ ክብ ጨረቃን ይገልጻል ።

ሁሉም የተቀመጡት በጥቁሩ መደብ ላይ ነው ። ይህ ባንዲራ ይፋ ተደርጎ ማገልገል የጀመረው በ 2003 ዓ.ም ነው ።
103 viewsꜰᴏᴛɪᴢᴏ, 04:11
Open / Comment