Get Mystery Box with random crypto!

ትልቁ የግብፅ ፒራሚድ የተገነባው ከክ/ል በፊት 2500 አመታት በፊት ነው ፡፡ ይሄን ፒራሚድ ለመስ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

ትልቁ የግብፅ ፒራሚድ የተገነባው ከክ/ል በፊት 2500 አመታት በፊት ነው ፡፡ ይሄን ፒራሚድ ለመስራት በየዕለቱ 10,000 ሰዎች በግንባታው ላይ የሚሰማሩ ሲሆን ታንፇ ያለቀውም በ30 አመታት ጊዜ ውስጥ ነበር ፡፡ ፒራሚዱ የተሰራበት ጡብ (ብሎኬት) በጠቅላላው 5,840,000 ቶን ይመዝናል

አንድ የግብፅ ፒራሚድ ያረፈበት ስፍራ 2 ኢንተርናሽናል የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት አለው