Get Mystery Box with random crypto!

ስለ #ሰው_ልጅ አካል አስገራሚ ነገሮች ላካፍላችሁ፡፡ የሰው ልጅ #አካል የተሰራበት የአቶም ብዛ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

ስለ #ሰው_ልጅ አካል አስገራሚ ነገሮች ላካፍላችሁ፡፡
የሰው ልጅ #አካል የተሰራበት የአቶም ብዛት 7 octillion ነው፡
ይህ ማለት ደግሞ፦
7000,000,000,000,000,000,000,000,000 atoms ነው፡፡
በሰው ልጅ #ሰውነት ውስጥ 37 ፐtrillion ህዋሶች(cells) ይገኛሉ፡፡
በሰውነታችን ውስጥ ያለው ሁሉም #DNA(ዘረ መል) ቢዘረጋ 10,000,000,000,000 ማይል ርቀትን ይሸፍናል፡ ይህ ማለት ደግሞ ከመሬት እስከ ፑልቶ ፕላኔት ደርሶ መልስ ማለት ነው፡፡
ከሰው ልጅ #ጨጓራ የሚመነጨው አሲድ(hcl) ብረትን የማሟሟት አቅም አለው፡፡
የሰው ልጅ #አይን እስከ 7.5 ሚሊዮን የቀለም አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
የሰው ልጅ #አፍንጫ እስከ 1trillion የሚሆን የሽታ አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
የሰው ልጅ #ልብ በቀን 100,000 ጊዜ በመኮማተር እና በመዘርጋት
በደቂቃ 5.5ሊትር ደም ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ታሰራጫለች