Get Mystery Box with random crypto!

​​ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲራ እንዳላት የምናውቀው ይህ የምትመ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

​​ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲራ እንዳላት የምናውቀው

ይህ የምትመለከቱት ባንዲራ በ1970 ዓ.ም James W. Cadle በተባለ ሰው የተሰራ ባንዲራ ነው ።

ሰማያዊው ክብ መሬትን ይገልፃል ።
ቢጫው ክብ ፀሀይን ይገልጻል።
እንዲሁም ነጩ ክብ ጨረቃን ይገልጻል ።

ሁሉም የተቀመጡት በጥቁሩ መደብ ላይ ነው ። ይህ ባንዲራ ይፋ ተደርጎ ማገልገል የጀመረው በ 2003 ዓ.ም ነው ።