Get Mystery Box with random crypto!

የእግር ኳስ አጋጣሚዎች ➟ እ.ኤ.አ በ1978 ዓ.ም ታንዛኒያ ውስጥ አንድ የአገር ውስጥ ጨዋታ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

የእግር ኳስ አጋጣሚዎች

➟ እ.ኤ.አ በ1978 ዓ.ም ታንዛኒያ ውስጥ አንድ የአገር ውስጥ ጨዋታ ሲካሄድ ከጨዋታው በፊት ዳኛው ማሪዋና (ዕፅ) አጭሶ በመግባቱ በጊዜው ጨዋታው መሃል ላይ ተቋርጦ ዳኛው ወደ እስር ቤት ተወስዶዋል

➟ ብራዚላዊው የእግር ኳስ ጥበበኛ ሮናልዲንሆ ጎቹ በአንድ ወቅት ከኮካ ኮላ ጋር የነበረው የማስታወቂያ ስምምነት የተቋረጠው በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የቀረበለትን ፔፕሲ ፉት ሲል በመታየቱ ነው

➟ እ.ኤ.አ በ1950 ዓ.ም ህንድ የብራዚል የአለም ዋንጫ ለመካፈል አረጋግጣ የነበረ ቢሆንም ተጫዋቾቿ በባዶ እግራቸው ለመጫወት ያቀረቡትን ጥያቄ ፊፋ ባለመቀበሉ አገሪቷ በወቅቱ በባዶ እግራችን ልንጫወት ስንል በጠየቅነው መሰረት ካልተፈቀደልንማ በውድድሩ አንካፈልም በማለት ሃገሪቷ ራሷን ከውድድሩ አግልላለች
Join for more