Get Mystery Box with random crypto!

#ጥናቶች እንዳመለከቱት ከሆነ #ሳቅ በሽታን የመቋቋም አቅማችንን ያሳድጋል ይህም አማካይ የሰው | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

#ጥናቶች እንዳመለከቱት ከሆነ #ሳቅ በሽታን የመቋቋም አቅማችንን ያሳድጋል ይህም አማካይ የሰው ልጅ የእድሜ ጣራን በ 7 እድሜ ይጨመራል።ደስተኛ ሰዎች በቀን ከ40-50 ጊዜ ይስቃሉ ። በአማካይ እስከ 20 ጊዜ ይስቃሉ።

#ቢል ጌትስ' የ ኮምፒውተር ፕሮግራምን የጀመረው ከ 13 አመቱ ጀምሮ ነው።

#የመጀመሪያው የአለማችን ላፕቶፕ ኦዝቦርን 1 የሚባል ሲሆን ላፕቶፑን ለአለም ያበረከተውም አሜሪካዊው ፀሀፊ እና የሶፍትዌር ዲዛይነር የሆነው በአዳም ኦዝቦርን እ.ኤ.አ በ1981 ነበር። ይህ የመጀመሪያው የአለማችን ላፕቶፕ ራሙም (RAM) 64 KB ብቻ ነበር ።