Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 10

2021-07-28 07:51:40 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned a photo
04:51
Open / Comment
2021-07-28 07:51:28
☾ ኮኮባችሁን ለማታቁ አይታችሁ "vote አድገርጉ
378 views04:51
Open / Comment
2021-07-28 07:32:12 ᴢᴏᴅᴀɪᴄ sᴇᴀsᴇᴏɴ 1

ሰላም እንዴት ናችሁ

ለተከታታይ ቀናት ኮኮባችሁን በደንብ ታውቃላችሁ ሰለዚህ vote በማድረግ በድምፅ መሠረት zodiac sign ይቀርባል !!

Waring
ከሀይማኖት ጋር ማያያዝ አይቻልም ትምህርታዊ ግምት ናቸው !!
ᴢᴏᴅᴀɪᴄ sᴇᴀsᴇᴏɴ 1
350 views04:32
Open / Comment
2021-07-27 16:27:22
#ሜርካት

ሜርካት በ ደቡብ አፍሪካ ብቻ የሚገኝ የ ሞንጉስ ዝርያ ነው
- ሜርካቶች እጅግ ንቁዎች እና ማህበራዊ እንስሳቶች ናቸው
- ቀን ቀን ከ ጉድጓዳቸው ወጥተው ሲዝናኑ እና ሲመገቡ እርስ በእርሳቸው ከአደጋ እየተጠባበቁ ነው። ከ ሜርካቶቹ መሀል አንደኛው ጠላትን ከተመለከተ ወዲያው የማሳወቂያ ድምፁን ያሰማል ከዛም ሁሉም ወደ ጉድጓዳቸው ይገባሉ።
- የሚመገቡት ትላትሎችን ፣ ጊንጦችን፣ እንሽላሊቶችን እና ትናንሽ ወፎችን ነው
- ጥፍሮቻቸው አፈርን በቀላሉ ቦርቡሮ ጉድጓዶችን ለመስራት እንዲሁም አፈር ውስጥ የተደበቁ ጊንጦችን ቆፍሮ ለማውጣት ምቹ ሆነው የተሰሩ ናቸው
- ሜርካቶች 36 ጥርሶች አሏቸው

- ሰውነታቸው ሙቀትን መቆጣጠሪያ መንገድ ስላለው በተጨማሪም በትንሽ ምግብ እና ወሀ መኖር ስለሚችሉ በርሀማ ቦታ ላይ ያለ ምንም ችግር ተመችቷቸው ይኖራሉ
- የ ሜርካቶች ዋና ጠላት ንስር ፣ እባብ እና ጃካል ናቸው

ምንጭ :- National Geographic
435 views13:27
Open / Comment
2021-07-26 19:47:16 ተረተረት ......ከለታት አንድ ቀን በአንድ ሀገር ውስጥ የሚፈራ ንጉስ ነበር እና ይሄ ንጉስ አንድቀን አሽከሮቹን ያስጠራና ሶስት እርግቦች እንዲያመጡለት ይነግራቸዋል እነሱም በተባሉት መሰረት ይዘውለት ይመጣሉ ንጉሱም ተቀብሎ ተራ በተራ አንድዋን እርግብ አንስቶ በመስኮት ወረወራት እርግቧም በረረች ሀለተኛዋንም አንደዛው ወረወራት እስዋም በረረች ሶስተኛዋንም አንስቶ ሲወረውራት ግን አልበር አለች ንጉሱ በጣም ይናደድና እንዴት የማትበር እርግብ ያመጡልኛል ብሎ ተቆጣ ከዛ በሀገሩ ያሉትን አዋቂዎች ጠቢባንን አስጠርቶ ይችን እርግብ ከናንተ መሀል ያስበረረ ብዙ የወርቅ ሳንቲም እሰጠዋለው አለ ከዛ አዋቂዎቹ እና ጠቢባኑ ያችን እርግብ ለማብረር ብዙ መከራ አዩ ነገር ግን ማንም እርግቧን ሊያበር አልቻለም የሆነ ቀን አንድ ገበሬ በዚያ ሲያልፍ እነዛን ሰዎች ያያቸዋል ወደ እነሱም ጠጋ ብሎ ምን እንደሆኑ ጠየቃቸው እነሱም ሁሉንም ነገር ነገሩት ገበሬውም እርግቧን ለኔ ስጡኝ አላቸዉ እነሱም እኛ አዋቂዎች እኛ ጠቢባኖች ያልቻልነውን አንተ ተራ ገበሬ እንዴት ትችላለህ አሉት እሱም ግድ የለም ለኔ ስጡኝ አላቸው እነሱም ሰጡት ገበሬውም እርግቧን ይዞ ወደ ቤቱ ሄደ እርግቧንም እያበላ እያጠጣ ተንከባከባት አንድ ቀን ንጉሱ መስኮት አጠገብ ቁጭ ብለው ሳለ ያቺ አልበር ያለች እርግብ እየበረረች ያያሉ ከዛ በደስታ አዋቂዎቹን እና ጠቢባኑን አስጠርተው ማን ነው እርግቧን እንድትበር ያደረገው ብለው ሲጠይቁ እኛ አደለንም የሆነ ገበሬ ነው ብለው ይናገራሉ ንጉሱም ገበሬውን ይዛችውት ኑ ብሎ አሽከሮቹን ላከ ብዙም ሳይቆይ ገበሬውን ይዘውት መጡ ከዛ ንጉሱ ገበሬውን አንዴት አድርገህ ነው ያበረርካት እነዚህ ትላልቅ ሰዎች ያቃታቸውን ብሎ ጠየቀው ገበሬውም እኔ ምንም አላደረኩም አንድ ረዘም ያለ ዛፍ ላይ የዛፉ ቅርንጫፍ ላይ አስቀመጥኳት ትንሽ እንደቆየች የተቀመጠችበትን የዛፍ ቅርንጫፍ ሰበርኩባት ከዛ በረረች ብሎ ተናገረ ንጉሱም በጣም ተገርመው ቃል በገቡት መሰረት የወርቅ ሳንቲም ሰተውት አሰናበቱት ...............አየሽ ይሄ ታሪክ ሰው የተደገፈው ነገር ሲከዳው ወዶ ሳይሆን በግዱ ይበራል ያቺ እርግብ ንጉሱ ሊያበራት ቢሞክር እምቢ አለች ምክንያቱ በእጅ አንስቶ ወረወራት እንጂ እጅ ላይ አላስቀመጣትም ነበር ነገር ግን ገበሬው የዛፍ ቅርንጫፍ ላይ አድርጓት በስርአት እንደ ተቀመጠች ሲያይ የዛፉን ቅርንጫፍ ሰበረባት እርግቧም ሳታስበው ስለሆነ የሰበረባት ድንገት የተደገፈችው ነገር ከአጠገብዋ ሲለያት ምንም ማድረግ አትችልም በረረች ......ደግሞ ሁል ጊዜ ከትላልቅ ሰዎች መፍትሔ አንጠብቅ እነዛ አዋቂዎች ገበሬውን ንቀውት ነበር ግን አድርጎ አሳያቸው .........አንቺም ችግር ሲገጥምሽ ግዴታ ለትልልቅ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ካንቺ በታች ላሉትም ተናገሪ ከትልልቅ ሰው መፍትሔ የለም እያልኩ ግን አደለም ወረድ ብሎ ማሰብም ጥሩ ነው ።.......ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ ያብሱ
67 viewsedited  16:47
Open / Comment
2021-07-26 16:27:45 ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በፊዚክስ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ላይ ማስተካከያ ለማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ የፈተና ወረቀታችሁን በአስቸኳይ ት/ቤት ድረስ እስከ እሮብ ሃምሌ 21 ቀን ድረስ እንድታመጡ እናሳስባለን። በተጨማሪም ይህንን ማስታወቂያ ላልሰሙ ተማሪዎች እንድታስተላልፉልን እንጠይቃለን።
89 views13:27
Open / Comment
2021-07-24 20:52:04 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned « ሰለም ሰለም የbrilliant ቤተሰቦች ክረምቱ እንዴት እያለፈ ነው በአብዛኞቸችሁ ጥያቄ መሠረት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታተይ አንድ ወር የሚቆይ አሳዛኝ አጭር የፍቅር ልቦለድ እንልከለን የልቤ ትርታ ብዛት ክፍል ይቀለቀሉን Join channel @brilliant_officals Group @brilliantstudentschat Admin @brilliantpromoter»
17:52
Open / Comment
2021-07-24 20:50:38 ሰለም ሰለም
የbrilliant ቤተሰቦች
ክረምቱ እንዴት እያለፈ
ነው
በአብዛኞቸችሁ ጥያቄ መሠረት
ከዛሬ ጀምሮ
ለተከታተይ አንድ ወር የሚቆይ

አሳዛኝ አጭር የፍቅር ልቦለድ
እንልከለን
የልቤ ትርታ
ብዛት ክፍል
ይቀለቀሉን
Join channel @brilliant_officals

Group
@brilliantstudentschat

Admin @brilliantpromoter
37 views17:50
Open / Comment
2021-07-24 19:09:23 CHOOSE WHAT MOST INTERSTED YOU Quotes and Facts, #1 Do not let the behavior of others destroy your inner peace
#2 Don't be afraid to do something just because you're scared of what people are going to say about you. People will judge you no matter what
#3 you glow different when you have good people with good intentions in your life.
#4 Don't compare yourself to others, simply strive to be better than you were yesterday .
LAST
BUT NOT LEAST
#5 Never regret the moments that once made you smile, because those are the ones you will remember forever.
564 viewsedited  16:09
Open / Comment