🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ሜርካት ሜርካት በ ደቡብ አፍሪካ ብቻ የሚገኝ የ ሞንጉስ ዝርያ ነው - ሜርካቶች እጅግ ንቁዎ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

#ሜርካት

ሜርካት በ ደቡብ አፍሪካ ብቻ የሚገኝ የ ሞንጉስ ዝርያ ነው
- ሜርካቶች እጅግ ንቁዎች እና ማህበራዊ እንስሳቶች ናቸው
- ቀን ቀን ከ ጉድጓዳቸው ወጥተው ሲዝናኑ እና ሲመገቡ እርስ በእርሳቸው ከአደጋ እየተጠባበቁ ነው። ከ ሜርካቶቹ መሀል አንደኛው ጠላትን ከተመለከተ ወዲያው የማሳወቂያ ድምፁን ያሰማል ከዛም ሁሉም ወደ ጉድጓዳቸው ይገባሉ።
- የሚመገቡት ትላትሎችን ፣ ጊንጦችን፣ እንሽላሊቶችን እና ትናንሽ ወፎችን ነው
- ጥፍሮቻቸው አፈርን በቀላሉ ቦርቡሮ ጉድጓዶችን ለመስራት እንዲሁም አፈር ውስጥ የተደበቁ ጊንጦችን ቆፍሮ ለማውጣት ምቹ ሆነው የተሰሩ ናቸው
- ሜርካቶች 36 ጥርሶች አሏቸው

- ሰውነታቸው ሙቀትን መቆጣጠሪያ መንገድ ስላለው በተጨማሪም በትንሽ ምግብ እና ወሀ መኖር ስለሚችሉ በርሀማ ቦታ ላይ ያለ ምንም ችግር ተመችቷቸው ይኖራሉ
- የ ሜርካቶች ዋና ጠላት ንስር ፣ እባብ እና ጃካል ናቸው

ምንጭ :- National Geographic