2021-07-12 18:30:11
#ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?
#መፍትሄውን እነሆ
1. #ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ #messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc
ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል
2 ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ
ማለትም desktop app
android app አሉ።
እናም በነዚህ የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ pc ላይ ሊኖር ይችላል
2 .በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
3.Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።
ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።
4 .Security ደግሞ ለማጠናከር seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል
5 ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።
6 የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
7 ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
8 ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥
የፃፋችሁትን password እንዳትረሱ
worldtruth123
463 viewsedited 15:30