Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 8

2021-08-04 06:52:15 #ሊብራዎች ለምን ይከፋሉ 
-------------------------------------
Episode 11
»» ሊብራዎች ሲያዝኑ ሚዛናቸውን ይስታሉ፣ ስሜታቸው ይዋዥቃል፣ ደስታቸውንም ለመመለስ ሚዛናቸውን ማስተካከል አስፈላጊ ነው። ብዙ ነገራቸው ስለሚዛባ በፊት በጣም ሚወዱትን ነገር ሳይቀር ፍላጎት ያጡበታል፣ ተነሳሽነታቸው ይጠፋል፣ ተስፋቸውም ይመነምናል። ተስፋ ሰጪ ንግግሮችን አውሯቸው፣ ለመነሳት ቅርብ ናቸው። ያልተለመዱ ዲርጊቶችን መሞከር፣ አዳዲስ ቦታዎችን ማየት ወደ ቀድሞ ግዜያቸው እንዲመለሱ ያግዛቸዋል፣ በራሳቸውም መተማመን ሲጀምሩ በቶሎ ወደ ቀድሞ ሰለማቸው መመለስ ይጀምራሉ።

»» ስሜታዊያኑ ሊብራዎች ነገሮች ከእጃቸው ሚወጡ ከሆነና መቆጣጠር ከከበዳቸው፣ ወዲያው ወደ መሰላቸትና ተስፋ መቁረጥ ይሄዳሉ፣ በተቻላቸው አቅም ምንም እንዳልተፈጠረ አክት ያደርጋሉ። ጥሩ አፅናኝ ካገኙ ሀዘናቸው እድሜ አይኖረውም ወዲያው ደና ይሆናሉ፣ እንደዛውም የቅርብ ጓደኛቸው ድጋፍ ካላገኙ ሀዘናቸው ይበረታል። ካጠፉም ለይቅርታ ወደ ኋላ ሚሉ አይደለም፣ ሀላፊነቱን ማይወጣ ሰው ካገጠማቨው ግን በደንብ ይበሳጫሉ፣ ንዴታቸውን ከመገለፅ ወደ ኋላ አይሉም።

»» የማንም ሰው ሀዘን ሚከብደው፣ ክብደት በሰጡት ልክ ነው፣ ምንም እንዳልተጎዱ ሳይሆን ለነገሮች ያላቹን ክብደት መቀነስ አስፈላጊ ነው። ሀዘናቸው እድሜ ባይኖረውም፣ ሀዘን ላይ ሲሆኑ ድምፃቸውን ያጠፉና ሲብስባቸው ያፈነዱታል፣ ፣አይረጋጉም፣ በፊት ሚፈልጉትን ከሰዎች መጫዎት አይፈልጉትም፣ ግድም አይሰጣቸውም፣ በሌሎች የመገፋትና የመተው ስሜት ይሰማቸዋል።







የሌሎችም ጥምረት ይቀጥላል
524 views03:52
Open / Comment
2021-08-04 06:52:15 #ቪርጎዎች ለምን ይከፋሉ 
-------------------------------------
Episode 10
»» ቪርጎዎች ሀዘን ውስጥ በሚሆኑበት ወቅት ታዛቢና ነገሮችን በንቃት የማየት ሁኔታ ሲታይባቸው፣ ባዘኑበት ጉዳይ ላይም ጥብቅ የሆነ ትኩረት ይሰጡበታል። ቪርጎዎች ሊያዛዝናቸው የመጣውን ማንኛውንም ሁኔታ አስቀድመው የማስቆም ብቃት ቢኖራቸውም፣ አንዴ ሰርጎ ከገባ ኋላ ግን በሀይል ይረብሻቸዋል። ለሌላ ሰው እንዴት ማስረዳት እንደለባቸውም ግራ ይገባቸዋል፣ ቃላትም ያጥራቸዋል። በዚህም ሲያዝኑ ራሳቸውን ያገላሉ፣ ቢዚ መሆንን ወይም ቢዚ ሚያደርጋቸውን ስራ ይሻሉ።

»» ሁሉም ነገር በነሱ ቁጥጥር ውስጥ እንዲሆን ይፈልጋሉ፣ ሁኔታዎች ሲረባበሹና ፈር ሲስቱ አይመቻቹም፣ ሰዎች እናንተን ለማጣጣል ሲሞክሩ፣ ትናደዳላቹ። ለሰነፎችና ዝርክርክ ሰዎች ትግስት የላቹም፣ እቅድ ላይ እንደናንተ ክሩን እስከመጨረሻ ድረስ ሚስብ ሰው የለም፣ ክሩ ሲላላ ወይም ሲበጠስ ድብርት ውስጥ ትገባላቹ። ሀዘንና ጭንቀት ውስጥ በምትሆኑበት ግዜም ማይግሪን ህመም ይጎበኛቸዋል።

»» ሀዘን ውስጥ በምቶኑበት ወቅት በቂ ረፍት አድርጉ፣ ከዛ መስራት ምትፈልጉትን ሊስት አውጡለት፣ እዛ ላይ ትኩረት በማድረግ ወደ ቀድሞ አቋማቸው ቀስበቀስ ትመለሳላቹ፣ ያለዚያ ሰላም ያጣና ያዘነ ቪርጎ፣ በትክክል ማሰብ ይከብደዋል። ከባድና ውስብስብ የሆነ ልቦለድ ሚመስል እቅድ ያወጣሉ፣ ሁሌም ስለማይሳካ ወይም እንቅፋት ስለማያጣው ሀዘን ውስጥ ይገባሉ ፣ አሁናቸውን በማይሆን እቅድና ትውስታ ያበላሻሉ። የጀመሩትን አስኪጨርሱ ወይ ከግብ አስኪደርሱ ድረስ እንቅልፍ አይወስዳቸውም፣ ማንኛውንም ስራ ይስሩ፣ የስራው ሂደት ከአይናቸው እንዲርቅ አይፈልጉም።







የሌሎችም ጥምረት ይቀጥላል 
492 views03:52
Open / Comment
2021-08-03 18:28:42 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned « አሪፍ የ#telegram channel ለተማሪዎች በሙሉ ቻናሉ @brilliantsacademy ይባላል ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ለተማሪዎች አስፈላጊና ትምህርታዊ መረጃዎችን እየሰጠ ይገኝል ከነዚህም በጥቅቱ ለመግለፅ አጭርና ጠቀም ኖትቶችን በየቀኑ Quiz የEntarnce 2004-12 ጥያቄ ከነመልሱ Text&teachers books አጋዥ መፅሐፍት ከትምህርትበተጨማሪ ተከታተይ ልቦለድ …»
15:28
Open / Comment
2021-08-03 12:25:16 ምን እንዳሉ እና ምን ሊሉ እንደፈለጉ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Episode 9
»» ኤሪስ፦ ደና ነኝ // መሞት ፈልጋለው
»» ቶረስ፦ ምግብ አምጡልኝ // ፍቅር ፈልጋለው
»» ጄሚኒ፦ ምንም አልሆንኩም // ጎድቶኛል
»» ካንሰር፦ ተወው // ያዘው
»» ሊዮ፦ ለኔ ምንም አይደለህም/ሽ // ብዙ ነገሬ ነበርክ/ሽ
»» ቪርጎ፦ ጥሩ አይደለም // አሪፍ ነገር ነው
»» ሊብራ፦ ደክሞኛል // መታቀፍ ፈልጋለው
»» ስኮርፒዮ፦ ምንም ችግር የለውም ከዚ ቧላ // በጣም ጎድቶኛል፣ እናም በጣም ጠልቼዋለው/ሻ
»» ሳጁታሪየስ፦ እሺ ሃሃሃ // እሺ በቃ ይቅርታ
»» ካብሪኮርን፦ ግደለኝ // ምን እንዳጠፋው ጠይቀኝ
»» አኳሪየስ፦ ብቻሄን መሆን ፈልጋለው // ትኩረት ፈልጋለው
»» ፓይሰስ፦ መታቀፍ ፈልጋለው // ከመታቀፍም በላይ፣ ማወራውና ሚሰማኝ ጓደኛ ፈልጋለው
.
643 views09:25
Open / Comment
2021-08-03 12:25:16 "ት/ቤት ውስጥ ለምን ችግር ውስጥ ይገባሉ"(lol)
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Episode 8
»» ኤሪስ፦ ሲምሉ
»» ቶረስ፦ ክፍሉን ሲቆፍሩ
»» ጄሚኒ፦ ክላስ ውስጥ ሲያወሩ
»» ካንሰር፦ ሲምሉ ( ሁለተኛ እትም)
»» ሊዮ፦ በአግባቡ ባለመቀመጥ
»» ቪርጎ፦ ወደ ጎን ዞረው ሲያወሩ
»» ሊብራ፦ የቤት ስራ ባለመስራት
»» ስኮርፒዮ፦ ሲምሉ (ሶስተኛ እትም)
»» ሳጁታሪየስ፦ ክፍል ውስጥ ሲዘፍኑ
»» ካብሪኮርን፦ ተማሪዎቹን ዝም እንዲሉ ሲናገሩ
»» አኳሪየስ፦ ሲምሉ ( አራተኛ እትም)
»» ፓይሰስ፦ ክፍል ውስጥ ስልክ ሲጠቀሙ
596 views09:25
Open / Comment
2021-08-03 12:25:16 ።።።።ኮኮቦች በጣም ሲናደዱ(lol)።።።።።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Episode 7
»» ኤሪስ ፦ ያገኙትን ነገር ይጠልዛሉ፣ ወይኔ!!!!!
»» ቶረስ ፦ መሬት ይደበድባሉ
»» ጄሚኒ ፦ ለጓደኛቸው ደውለው ፣ ፌንት
»» ካንሰር ፦ ለቅሶ ፥ ይሄን ነገር ጠላውት
»» ሊዮ ፦ ለምን፣ እንዴት፣ ፒርርርርር
»» ቪርጎ ፦ በትልቁ አተንፍሰው። እሺ ይሁን
»» ሊብራ ፦ ሻወር ይወስዳሉ፣ ሌላም ነገር ሊሆን ይችላል
»» ስኮርፒዮ ፦ መብላት፣ የተገኘውን ፣ ነገርም ሊሆን ይችላል
»» ሳጁታሪየስ ፦ ግርርርርርርርር
»» ካብሪኮርን ፦ እሺ፣ ተበላው በቃ
»» አኳሪየስ ፦ በረጅሙ ተንፍሰው፣ ጠረቤዛውን በጥፊ
»» ፓይሰስ ፦ ህይወቴን ጠላውት
613 views09:25
Open / Comment
2021-08-03 11:19:17 አሪፍ የ#telegram channel
ለተማሪዎች በሙሉ
ቻናሉ @brilliantsacademy ይባላል ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ለተማሪዎች አስፈላጊና ትምህርታዊ መረጃዎችን እየሰጠ ይገኝል
ከነዚህም በጥቅቱ ለመግለፅ
አጭርና ጠቀም ኖትቶችን
በየቀኑ Quiz
የEntarnce 2004-12 ጥያቄ ከነመልሱ
Text&teachers books
አጋዥ መፅሐፍት
ከትምህርትበተጨማሪ
ተከታተይ ልቦለድ
ጠቀም website ጥቆማ
ይሰጠል
እነዚህንና ሌሎችንም ለማግኘት ቻናሉን ይቀለቀሉ
@brilliantsacademy
187 views08:19
Open / Comment
2021-08-02 09:56:44 ኮኮቦች ታሪካቸውን በአጭር ቃላት ሲገልፁ
______________________
____episode 6______________________

» ኤሪስ ― እኔም የሆነ ግዜ ላይ አዛዛኝ ድርጊት ገጥሞኝ ነበር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ቶረስ ― ፍቅረኛዬ ሙሉ ለሙሉ ቃሉን አልጠበቀም ነበር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ጄሚኒ ― ለመናገር ፈልጌ ፣ ግን ቃላት አጣው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ካንሰር ― ሳለቅስ ነበር፣ ምክንያቱም ስለአበዛው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ሊዮ ― የኔ ኮንፊደንስ ጭንብል ብቻ ነበር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ቪርጎ ― ሞክርያለው ግን በቂ አልነበረም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ሊብራ ― ጥልቀት የሌለው ነገር አልወድም ነበር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ስኮርፒዮ ― ስሜትህን ካልተቆጣጠርከው ትርፉ ህመም ነው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ሳጁታሪየስ ― የኔ ገነት አምሮዬ ብቻ ነበር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ካብሪኮርን ― ራሴን ጥብቃለው፣ ምንም ዋጋ ቢያስከፍለኝም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» አኳሪየስ ― ሁሌ ፈገግ በል፣ አንድ ቀን ይቆም ይሆናል ፈገግታህ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
» ፓይሰስ ― ቦንብ ነኝ አንድ ቀን ፈነዳለው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
896 views06:56
Open / Comment
2021-08-02 09:51:21 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ኮኮቦች ሚጠሉት ነገር በአንድ መስመር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Episode 5
» ኤሪስ፦ ትክክል እንዳልሆኑ ሲነገራቸው
» ጄሚኒ፦ እንዲረጋጉ ሲነገራቸው
» ሊዮ፦ በሌላ ሰው ሲገለሉ
» ሊብራ፦ ቶሎ ውሳኔ መስጠት
» ሳጁታሪየስ፦ በአንድ ሰርክል ውስጥ ብቻ መወሰን
» አኳሪየስ፦ ህግና ደንብ
» ቶረስ፦ ወደ ማይፈልጉት ነገር ሲገፉ
» ካንሰር፦ በስሜት መነዳት
» ቪርጎ፦ የነሱን ነገር ሚነካባቸው ሰው
» ስኮርፒዮ፦ ስተታቸውን መቀበል
» ካብሪኮርን፦ የትም ማያደርሱ ነገሮች
» ፓይሰስ፦ ክርክር
1.1K views06:51
Open / Comment
2021-08-01 12:13:36 በቴሌግራም ብር እንደ ሚከፈል ያውቀሉ?
?በአሁን ሰዓት ሁለት ብር የሚከፍሉ bot አሉ እነርሱም
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1784535518
ይህን bot ብዙዎች አጠቃቀሙን ስላለወቁ ውሸት ነው ስሉ ነበር ግን ይህ bot በትክክል ብር ይከፍለል
በትክክል ለመጠቀም የሚከተሉትን step ያከነውኑ
#step1 ወደ bot በዚህ ይግቡ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1784535518
#Start1 የሚለውን ይንኩ
#step2 ልክ start እንደደረጉ language ምርጫ ስያመጠ የሚትፈልጉትን ምረጡ {Amharic or English}
#step3 join የሚለውን ስያመጣ ይንኩት
Join ይምለውን ስትነኩ ወደ ቻናል ይመረችኅል ቻናሉን join አርጉ
#step4 ቻናሉን join አድርገችሁ ወደ bot ተመለሱና
Invite የሚለውን ስትነኩት የናንተን referral link ስልኪለችሁ እሱን ለሌሎች share ስታደርጉ ያሰው ስጠቀም እና ወደ ቻናሉ ስገባ ለናንተ 1 ብር ይሰጠል
የገበዛችሁት ሰው 5 ከሆና 5ብር ይሰጣል
ከ5 ብር በታች አይልክለችሁም
እኔ ሞክሬው እስከሁን 50 ብር card ከፍሎልኛል
100% ይሰራል እነንተ ብቻ step ሰትሳሰቱ ሞክሩት

https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1784535518

ይህ ደግሞ ሌሎችን ወደ ቦቱ invite ስተደርጉና
Post share ስተደርጉ ብር ይከፍለል
https://t.me/Share251bot?start=shc675mvns
ሁለቱም በትክክል ይሰራል ተጠቃሙበት
247 views09:13
Open / Comment