።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ኮኮቦች ሚጠሉት ነገር በአንድ መስመር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Episode 5 » ኤሪስ፦ ትክክል እንዳልሆኑ ሲነገራቸው » ጄሚኒ፦ እንዲረጋጉ ሲነገራቸው » ሊዮ፦ በሌላ ሰው ሲገለሉ » ሊብራ፦ ቶሎ ውሳኔ መስጠት » ሳጁታሪየስ፦ በአንድ ሰርክል ውስጥ ብቻ መወሰን » አኳሪየስ፦ ህግና ደንብ » ቶረስ፦ ወደ ማይፈልጉት ነገር ሲገፉ » ካንሰር፦ በስሜት መነዳት » ቪርጎ፦ የነሱን ነገር ሚነካባቸው ሰው » ስኮርፒዮ፦ ስተታቸውን መቀበል » ካብሪኮርን፦ የትም ማያደርሱ ነገሮች » ፓይሰስ፦ ክርክር 1.1K views06:51