🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'ት/ቤት ውስጥ ለምን ችግር ውስጥ ይገባሉ'(lol) ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

"ት/ቤት ውስጥ ለምን ችግር ውስጥ ይገባሉ"(lol)
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Episode 8
»» ኤሪስ፦ ሲምሉ
»» ቶረስ፦ ክፍሉን ሲቆፍሩ
»» ጄሚኒ፦ ክላስ ውስጥ ሲያወሩ
»» ካንሰር፦ ሲምሉ ( ሁለተኛ እትም)
»» ሊዮ፦ በአግባቡ ባለመቀመጥ
»» ቪርጎ፦ ወደ ጎን ዞረው ሲያወሩ
»» ሊብራ፦ የቤት ስራ ባለመስራት
»» ስኮርፒዮ፦ ሲምሉ (ሶስተኛ እትም)
»» ሳጁታሪየስ፦ ክፍል ውስጥ ሲዘፍኑ
»» ካብሪኮርን፦ ተማሪዎቹን ዝም እንዲሉ ሲናገሩ
»» አኳሪየስ፦ ሲምሉ ( አራተኛ እትም)
»» ፓይሰስ፦ ክፍል ውስጥ ስልክ ሲጠቀሙ