Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 7

2021-08-10 17:16:02
መሰልጠን ማለት እንዲህ ነው!!

የ1500 ሜትር ርቀት ንጉሥ እየተባለ የሚጠራው ኬንያዊው(Timothy Cheruiyot) እስካሁን ድረስ በዚሁ ርቀት 13 ግዜ ተወዳድደሮ 12 ግዜ አንደኛ በመውጣት አሸንፋል፡፡ በአሁኑ ቶክዮ ኦሎምፒክ በተመሳሳይ ርቀት ተወዳድሮ ግን ባልተጠበቀ ሁኔታ በኖርዌይ ሯጭ(Ingebrigsten) ተቀድሞ ሁለተኛ ወጥቷል፡፡

በዚሁ ኦሎምፒክ እንደምትመለከቱት አንደኛ ለወጣው የኖርዌይ ራጭ አክብሮቱን ለመግለፅ ኬንያዊው የእጅ አንባሩን(Bracelet) በስጦታ ሰጥቶታል፡፡

Dotcom TV Show
755 views14:16
Open / Comment
2021-08-09 18:50:48 ትንሽ ሳቅ
ሌሊት ነው በግምት 11:30 አካባቢ ተኝቻለው ፣ለስራ ለመንቃት እየታገልኩ
ነው፣ድምጻቸውን የሰማውት ፣ከግቢ አልፈው ፣የተኛውበትን ክፍል አካባቢ በቅርብ ርቀት ድምጽ ሰምቼ ነበር።
እንደነቃው፣አንዱ ሊያጠቃኝ ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ አየሁት ፣ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም፣በፍጥነት ቀደምኩት።
ሁለተኛው እላዬ ላይ ዘሎ ተከመረ፣ሁሉም ነገር ለማመን በሚያስቸግር ፍጥነት
ነበር እየሆነ ያለው
ፈላው ወንድሜ ነቅቶ ፣ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ጓግቷል፣ በስተመጨረሻ ሁለተኛውንም ጠብቄ መታውት፣እጄ በደም ተጨማልቆ ነበር።ሁለቱም ተዘርረዋል ፣በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አላወኩም፣አንዱ
ሲንቀሳቀስ አየሁት ድጋሚ በንዴት በጣም መታውት፣ዝምታ ሆነ።
ዝዝዝዝዝዝዝ እያሉ ከእንቅልፌ የቀሰቀሱኝ ሁለት ቢንቢዎችን. ከለሊቱ 11:40
የገደልኩበት አገዳደል ነበር ታላቅ ገድል ።
1.2K views15:50
Open / Comment
2021-08-09 12:37:24
የ በረዶ ሊዮፓርድ ( Snow Leopard )

- የበረዶ ሊዮፓርዶች የሚገኙት ተራራማ የ ኤዥያ ክፍል ውስጥ ነው።

- የሚመገቡት የተራራ በጎች ፣ አጋዘኞችን ፣ አጥቢ እንስሳቶችን እና ወፎችን ነው

- የበረዶ ሊዮፓርዶች ከሌሎች የነብር ዝርያዎች በሙሉ ለየት የሚያደርጋቸው አያገሱም ( አስፈሪ ወፍራም ጩኸት አያወጡም)

- በ አሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው 8478 ብቻ በመሆኑ ቁጥራቸው ከ 10,000 በታች የሆኑ እንስሳቶች ውስጥ ተመድበው ጥበቃ እየተደረገላቸው ይገኛል።

- የ ሴቷ የ እርግዝና ጊዜ ከ 90 እስከ 105 ቀን ይቆያል

- የበረዶ ሊዮፓርዶች -40 ድግሪ የሚደርስ ቅዝቃዜ ውስጥ መኖር ይችላሉ።

- ደረታቸው ከሌሎች የነብር ዝርያዎች በተለየ መልኩ ይሰፋል። ምክንያቱ ደግሞ ተራራ ላይ ብዙም ኦክስጅን ስለማይገኝ ሳምባቸው በደንብ አየር ወስዶ ለመጠቀም ይረዳቸዋል። በተጨማሪም የደረታቸው ስፋት የተለየ ግርማ ሞገስን ይሰጣቸዋል።

- ጭራቸው ረጅም እና ወፍራም በመሆኑ የሰውነታቸውን ሚዛን ጠብቀው ከታራራ ላይ ቁልቁል መሮጥ ያስችላቸዋል።

- በ አማካኝ የእድሜ ጣሪያቸው 21 ነው
900 views09:37
Open / Comment
2021-08-08 11:39:28
ቢቨር ( beaver )

- ተፈጥሮ ቢቨሮችን ኢንጅነር አድርጋ ፈጥራቸዋለች ።
ቢቨሮች የሚታወቁት ግድብ በመስራት ነው። የተለያዩ ዛፎችን በሹል ጥርሳቸው በመቁረጥ ከገነደሱ በኋላ የዛፉን እንጨቶች በመጠቀም ከወንዙ የታችኛው ክፍል ጀምረው ቀስ በቀስ በመደርደር ወንዙን ይገድቡታል። ግድቡ ከተለያዩ ጠላቶች ራሳቸውን ለመከላከል ይረዳቸዋል።
እስካሁን ድረስ ቢቨሮች ከገነቡት ግድቦች በሙሉ በትልቅነቱ በ 1ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው " Alberta's wood Buffalo" የተባለ ፓርክ ውስጥ የተገነባ ሲሆን ቁመቱ 804 ሜትር ነው።
ይሄን ግድብ በ ትውልድ ቅብብሎሽ ነው የጨረሱት። በሚገርም ሁኔታ የሰው ልጅ ከ ህዋ ላይ ሆኖ ማየት ከሚችላቸው ጥቂት ምስሎች መሀል አንዱ ይህ ግድብ ነው።
ቢቨሮች በህይወት ዘመናቸው 1 ፍቅረኛ ነው የሚኖራቸው። በፍቅር አርጅተው እስኪሞቱ አይለያዩም። ነገርግን አንዳንዴ ባል ወይም ሚስትየዋ ከሞቱ ከሌላ ቢቨር ጋር ግንኙነት ሊጀምሩ ይችላሉ።
የ ቢቨሮች የእድሜ ጣርያ 15 አመት ነው።
789 views08:39
Open / Comment
2021-08-07 08:01:29 Final episode !! Special
የኮኮቦች ምቹ መኖሪያ ከተሞች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
"ለኤሪስ"
Chicago, Illinois
ቺካጎ ምርጥ የሆነ የጥንዶች መዝናኛ እና ልዩ ተፈጥሮ ያላት ሀገር ናት ፣ ኤሪስ ደግሞ ከቤት ውጭ መዝናናት እና መደሰት እንዲሁም ንፁ አየር ይፈልጋል ስለዚ ቺጋጎ ምርጡ ነች።

"ለቶረስ"
New York
ለቶረሶች ውበት እና የተረጋጋ ህይወት ለነሱ ትልቅ ነገር ነው ፣ በተለይ ውበት በጣም ይማርካችዋል፣ እንዲሁም ቅንጡ እና ምቾት የተሞላበት ቦታ ይፈልጋሉ so that ኒው ዮርክን ቢመርጧት ይደሰቱባታል።

"ለጄሚኒ"
London
ለንደን ብዙ የጥናትና ምርምር፣ ጋለሪዎች እና ሙዚየሞች፣ ታሪኮች፣መዝናኛና መማሪያ ቦታዎች በብዛት ያለባት ሀገር ነች። ጄሚኒዎችም ብዙ ፍላጎቶች እና ዝንባሌዎች ስላላቸው ሁሉን በአንድ ቦታ ሊያገኙ ሚችሉበት ቦታ ለንደን ነው።

"ለካንሰር "
Charlestons
ቻርልስተን ቤትም ሆነ ኑሮ ርካሽ ነው፣ እና ካንሰሮች ቤተሰባቸውንና ልጆቻቸውን በጣም ስለሚወዱ ሰብሰብ ብለው ፈታ ብለው መኖር ይችላሉ በዚች ከተማ።

"ለሊዮ"
Ibiza, Spain
ለሊዮ ይሄ ከተማ በጣም ምቹ እና ለሁሉም አመቺ የሆነ ሀገር ነው፣ ሊዮ ከሰው ጋ አሪፍ ግንኙነትና ኮኔክሽን ይፈልጋል ፣ እንዲሁም የማስታወቂያ፣ ሙዚቃ እና ኮንሰርቶች ስላሉበት በጣም ይወዷታል።

"ለቪርጎ "
Stockholm, Sweden
ቪርጎ ቅልጥፍጥፍ ያለ እና ፍፁም የሆነ ቦታ ይፈልጋል እንዲሁም ፀጥታ የሞላበት እና በዙም ለውጥ ያልበዛበት ቦታ ምርጫው ነው፣ ለዚ ደግሞ ስቶኮልም ቀዎጢ ነች።

"ለሊብራ "
Prague, check republic
ፕራጉኤ ከአለማችን ሰላማዊ ከተማ ውስጥ አንዷ ነች፣ እንዲሁም ህብረብሄር እና የአንድነት ከተማ ነች፣ ብዙ የባሌት፣አርት፣ ቲያትር እና ትላልቅ ጋለሪዎች ሚገኙባት ሀገር በመሆኗ ለሊብራዎች አንደኛቸው ነች፣ ሊብር ወከባና ግርግር ያለበት ቦታ ብዙም አይወድም።

"ስኮርፒዮ"
Tokyo, Japan
ቶክዮ ቀዝቀዝ ያለች እና እርጋታ የተሞላባት ከተማ ነች፣ ብዙ ስኮዎች ቤታቸው እና አፓርታማዎች ላይ መኖር እና ሚፈልጉትንም ነገር በቀጥታ እና በፍጥነት ማግኘት ይፈልጋሉ ለዚህ ደግሞ ቶክዮ አታስከፋቸውም።

"ሳጁታሪየስ"
Jerusalem
ኢየሩሳሌም እምነት፣ ፍልስፍና እና የጀብዱ ሀገር ነች፣ ሳጅ ደግሞ adventure ይወዳል በዛ ላይ ደግሞ የጉዞ አፍቃሪ ነው ፣ እና ወደፈለገበት ቦታ ለመሄድም ሆነ ብዙ የሚታዩ ነገሮችም ስላሏት ለሳጅ አሪፍ ከተማ ነች።

"ለካብሪኮርን"
Berlin, Germany
ለካብሪኮርን ስራ፣እድገት፣ስኬት፣ ቤተሰብ እና ባህል በጣም አስፈላጊ ነገሮቹ ናቸው፣ በዛ ላይ ብቻኝነትን እና ክብርን በጣም ይፈልጋሉ፣ ግፊያና ውክብክብ ያለ ነገር አይወዱም ። ስለዚ በርሊን ለነሱ ምርጥ ነች።

"አኳሪየስ"
Austin, Texas
ለአኳሪየስ ጓደኝነት እና ህብረተሰብ ከምንም በላይ ናቸው፣ ህግና ደንቦችን ማክበር አይወድም፣ በራሱ አለም ውስጥ መኖርን ነው ሚፈልገው፣ ይሄን አድርግ ያንን አታድርግ መባልን አይፈልግም፣ እና ኦስቲንን ይወዷታል።

"ፓይሰስ"
Salzburg, Austria
ሳልስበርግ ማለት የሞዛርት ሀገር፣ የሙዚቃ ድምፅ ሆነ ሮማንቲክ የሆነች ሀገር ነች። ወንጀል እና አደጋ የበዛበት ቦታ ሚጠሉት ፓይሰሶች፣ salzach ወንዝ አከባቢ ምትገኝዋን ሳልስበርግ ከተማ ለፓይሰሶች ምርጧ ከተማ ነች።
428 views05:01
Open / Comment
2021-08-07 08:00:06
#ሜርኩሪ

- ሜርኩሪ በፀሀይ ዙሪያ ከሚዞሩ ፕላኔቶች በሙሉ ትንሽየዋ ናት

- ከፕላኔቶች በሙሉ ለ ፀሀይ የምትቀርበው ሜሪኩሪ ናት ። ነገርግን በሙቀት 2ኛ ደረጃ ላይ ትመደባለች።

- በምሽት የሜርኩሪ ቅዝቃዜ ከ 0 በታች 173°c ይደርሳል ።ለፀሀይ ቅርብ ሆና ምሽት ላይ እንደዚህ ልትቀዘቅዝ የቻለችበት ምክንያት የሜርኩሪ መሬት ምንም አይነት ሙቀት ይዞ መቆየት ባለመቻሉ ነው። የቀን ሙቀቷ ደግሞ ከ 0 በላይ 427 °c ነው።
ይህ ማለት የሰው ልጅ በቀን ሜሪኩሪ ላይ ካረፈ በሙቀቱ ቀልጦ ፈሳሽ ይሆናል በማታ ካረፈ ደግሞ በቅዝቃዜው ደርቆ ይሞታል።

- እኛ የምንኖርበት አለም ላይ በሚዛን ክብደታችንን ስንለካ 70 ኪሎ ከሆንን ሜሪኩሪ ላይ ሄደን መለካት ብንችል 26 ኪሎ ብቻ ነው የምነመዝነው። ይህ የሆነበት ምክንያት የምድራችን የመሬት ስበት 9.8 ሲሆን የሜሪኩሪ ደግሞ 3.7 ሜትር / ሰከንድ ስኩዌር ነው።

- ሜሪኩሪ የራሷ ጨረቃ የሌላት ፕላኔት ናት

- እኛ የምንኖርበት ምድር 1 አመት ለመሙላት 12 ወራት ። ሜሪኩሪ ግን በየ 3 ወሩ (በ88 ቀናቶች) 1 አመት ይሆናታል።

Source hulegebmereja
46 viewsedited  05:00
Open / Comment
2021-08-05 12:29:28
#ብዙ_መጻሕፍት_የተሸከመች_አህያ_ያው_አህያ_ናት!

የሱፊ ተረት እንዲህ ይላል፦

"ብዙ መጻሕፍት የተሸከመች አህያ ያው አህያ ናት!"

ይቺን አህያ ሁላችንም እናውቃታለን። ቀኑን ሙሉ ተዘፍዝፎ የሚያነብ ምሁር፣ ባዶ ቃላት የሚሰብክ ሰባኪ ወይም ምንም የማይሰራ አንባቢ ሊሆን ይችላል። እውነተኛ ጥበብ የሚገኘው ቁምነገሩን በማንበብ ሳይሆን ቁምነገሩን በመኖር ነው።

ቅዱሳን መጻሕፍትን አንብበናል፤ ግን ምሳሌውን ተከትለን በፍቅር አልኖርንም። የሳይንስ ሰነዶችንም አገላብጠናል። ለምስኪኑ ወገናችን ጠብ የሚል ነገር አልፈጠርልነትም።

በቤተክርስቲያን እና በመስጊድ እንመላለሳለን፤ ቅዱስ ቃሉን ከመጣፍም ከሊቅ አፍም እንሰማለን። ግን በልባችን ፍቅርና ርህራሄ የለንም። ያነበብነውን የማንኖር ግብዞች ሆነናል።

dotcomtvshow
472 views09:29
Open / Comment
2021-08-04 14:31:48

405 views11:31
Open / Comment
2021-08-04 11:53:05 *የዘንድሮ ሴቶች
ልጅ፦ አባዬ ላገባ ነው

አባት፦ ልጁ ማነው፡ አውቀዋለው ?

ልጅ፦ አታቀውም facbook ላይ ነው የተዋወኩት አንድ አመት ሙሉ messanger ቻት ካረግን በኋላ ለፍቅር ጠየቀኝ፡ እኔም ከሱ ይምጣ ብዬ እንጂ ወድጄው ስለነበር እሺ አልኩት፡ፍቅረኞች ከሆንን በኋላ ለ 2 አመት በtango እና በskype አወራን፡ ባለፈው አመት እንጋባ ብሎኝ ቆይ ላስብበት ብዬው እስካሁን በviber እና በwhatapp እያወራን ነው አንዳንዴ በonline ይደውልልኛል ኔትዎርክ ያላስቸገረን ቀን በimoም እንጠቀማለን፡ አሁን ያንተ ፍቃድ ቢሆንና ብንጋባ ደስ ይለኛል።

አባት፦ ጥሩ እንግዲ ጋብቻቹን twiter ላይ ታረጉትና መልሳቹሁን #Telegram ላይ ቢሆን መልካም ነው፡ ለሚዜዎቹ እንዳትጨነቂ 1 ሚዜ gmail 2ኛ ሚዜ hot mail 3ኛ yahoo mail ይሆኑሻል፡
ከyoutube አሪፍ ባንድ እንይዝና ሰፋ ያለ አዳራሽ ከgoogle እንከራያለን የሰርግ ጥሪ በTenthfun ቢነገር ባይ ነኝ
867 views08:53
Open / Comment
2021-08-04 06:52:15 ዞዳይኮች ሚያዘወትሩት ነገር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Episode 12
»» ኤሪስ፦ ብዙ ግዜ እጃቸውን ያወራጫሉ
»» ቶረስ፦ አይናቸውን ያርገበግባሉ
»» ጄሚኒ፦ በደንብ ትንፋሽ ይወስዳሉ
»» ካንሰር፦ ከፀጉራቸው ወይም ከከንፈራቸው ጋ ይጫወታሉ
»» ሊዮ፦ ይጣቀሳሉ
»» ቪርጎ፦ ፈገግ እንደማለት ይላሉ
»» ሊብራ፦ ፊታቸው ቀላ ይላል
»» ስኮርፒዮ፦ ሳቅ ይላሉ
»» ሳጁታሪየስ፦ በራሳቸው ጥፍር ይፈግጋሉ
»» ካብሪኮርን፦ እግራቸውን ያወራጫሉ
»» አኳሪየስ፦ በሀሳብ መመሰጥ
»» ፓይሰስ፦ ዝም ብሎ መሳቅ
615 views03:52
Open / Comment