🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Final episode !! Special የኮኮቦች ምቹ መኖሪያ ከተሞች ።።።።።።።።።።።።። | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Final episode !! Special
የኮኮቦች ምቹ መኖሪያ ከተሞች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
"ለኤሪስ"
Chicago, Illinois
ቺካጎ ምርጥ የሆነ የጥንዶች መዝናኛ እና ልዩ ተፈጥሮ ያላት ሀገር ናት ፣ ኤሪስ ደግሞ ከቤት ውጭ መዝናናት እና መደሰት እንዲሁም ንፁ አየር ይፈልጋል ስለዚ ቺጋጎ ምርጡ ነች።

"ለቶረስ"
New York
ለቶረሶች ውበት እና የተረጋጋ ህይወት ለነሱ ትልቅ ነገር ነው ፣ በተለይ ውበት በጣም ይማርካችዋል፣ እንዲሁም ቅንጡ እና ምቾት የተሞላበት ቦታ ይፈልጋሉ so that ኒው ዮርክን ቢመርጧት ይደሰቱባታል።

"ለጄሚኒ"
London
ለንደን ብዙ የጥናትና ምርምር፣ ጋለሪዎች እና ሙዚየሞች፣ ታሪኮች፣መዝናኛና መማሪያ ቦታዎች በብዛት ያለባት ሀገር ነች። ጄሚኒዎችም ብዙ ፍላጎቶች እና ዝንባሌዎች ስላላቸው ሁሉን በአንድ ቦታ ሊያገኙ ሚችሉበት ቦታ ለንደን ነው።

"ለካንሰር "
Charlestons
ቻርልስተን ቤትም ሆነ ኑሮ ርካሽ ነው፣ እና ካንሰሮች ቤተሰባቸውንና ልጆቻቸውን በጣም ስለሚወዱ ሰብሰብ ብለው ፈታ ብለው መኖር ይችላሉ በዚች ከተማ።

"ለሊዮ"
Ibiza, Spain
ለሊዮ ይሄ ከተማ በጣም ምቹ እና ለሁሉም አመቺ የሆነ ሀገር ነው፣ ሊዮ ከሰው ጋ አሪፍ ግንኙነትና ኮኔክሽን ይፈልጋል ፣ እንዲሁም የማስታወቂያ፣ ሙዚቃ እና ኮንሰርቶች ስላሉበት በጣም ይወዷታል።

"ለቪርጎ "
Stockholm, Sweden
ቪርጎ ቅልጥፍጥፍ ያለ እና ፍፁም የሆነ ቦታ ይፈልጋል እንዲሁም ፀጥታ የሞላበት እና በዙም ለውጥ ያልበዛበት ቦታ ምርጫው ነው፣ ለዚ ደግሞ ስቶኮልም ቀዎጢ ነች።

"ለሊብራ "
Prague, check republic
ፕራጉኤ ከአለማችን ሰላማዊ ከተማ ውስጥ አንዷ ነች፣ እንዲሁም ህብረብሄር እና የአንድነት ከተማ ነች፣ ብዙ የባሌት፣አርት፣ ቲያትር እና ትላልቅ ጋለሪዎች ሚገኙባት ሀገር በመሆኗ ለሊብራዎች አንደኛቸው ነች፣ ሊብር ወከባና ግርግር ያለበት ቦታ ብዙም አይወድም።

"ስኮርፒዮ"
Tokyo, Japan
ቶክዮ ቀዝቀዝ ያለች እና እርጋታ የተሞላባት ከተማ ነች፣ ብዙ ስኮዎች ቤታቸው እና አፓርታማዎች ላይ መኖር እና ሚፈልጉትንም ነገር በቀጥታ እና በፍጥነት ማግኘት ይፈልጋሉ ለዚህ ደግሞ ቶክዮ አታስከፋቸውም።

"ሳጁታሪየስ"
Jerusalem
ኢየሩሳሌም እምነት፣ ፍልስፍና እና የጀብዱ ሀገር ነች፣ ሳጅ ደግሞ adventure ይወዳል በዛ ላይ ደግሞ የጉዞ አፍቃሪ ነው ፣ እና ወደፈለገበት ቦታ ለመሄድም ሆነ ብዙ የሚታዩ ነገሮችም ስላሏት ለሳጅ አሪፍ ከተማ ነች።

"ለካብሪኮርን"
Berlin, Germany
ለካብሪኮርን ስራ፣እድገት፣ስኬት፣ ቤተሰብ እና ባህል በጣም አስፈላጊ ነገሮቹ ናቸው፣ በዛ ላይ ብቻኝነትን እና ክብርን በጣም ይፈልጋሉ፣ ግፊያና ውክብክብ ያለ ነገር አይወዱም ። ስለዚ በርሊን ለነሱ ምርጥ ነች።

"አኳሪየስ"
Austin, Texas
ለአኳሪየስ ጓደኝነት እና ህብረተሰብ ከምንም በላይ ናቸው፣ ህግና ደንቦችን ማክበር አይወድም፣ በራሱ አለም ውስጥ መኖርን ነው ሚፈልገው፣ ይሄን አድርግ ያንን አታድርግ መባልን አይፈልግም፣ እና ኦስቲንን ይወዷታል።

"ፓይሰስ"
Salzburg, Austria
ሳልስበርግ ማለት የሞዛርት ሀገር፣ የሙዚቃ ድምፅ ሆነ ሮማንቲክ የሆነች ሀገር ነች። ወንጀል እና አደጋ የበዛበት ቦታ ሚጠሉት ፓይሰሶች፣ salzach ወንዝ አከባቢ ምትገኝዋን ሳልስበርግ ከተማ ለፓይሰሶች ምርጧ ከተማ ነች።