Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 3

2021-08-21 19:37:27 #ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?

#መፍትሄውን እነሆ


1. #ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ #messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc
ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል


2 ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ
ማለትም desktop app
android app አሉ።
እናም በነዚህ የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ pc ላይ ሊኖር ይችላል


2 .በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ

3.Telegram⇢seting⇢privacy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።

ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

4 .Security ደግሞ ለማጠናከር seting⇢privacy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል

5 ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

6 የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።

7 ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።

8 ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥

የፃፋችሁትን password እንዳትረሱ
JOIN FOR MORE
ይ ላ ሉን
694 viewsኢትኤል, 16:37
Open / Comment
2021-08-21 18:48:02 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned a photo
15:48
Open / Comment
2021-08-21 18:47:42
ስለ parrot (በቀቀን)
የፓሮት ንግግር በተለምዶ አእምሮ አልባ እንደሆነ ተደርጎ ይቆጠራል የድምፅ መቅጃ መጨፍጨፍ። ግን በብዙጥናቶች ፓሮቶች ከመኮረጅ በላይ ያለማቋረጥ እንደሚሳተፉ ያለፉት 30 ዓመታት ያሳያሉ። ፓሮቶች አመክንዮአዊ ችሎታ አላቸው እና የተወሰኑ የቋንቋ ማቀነባበሪያ ሥራዎችን እንደ ሊፈታ ይችላልከ4-6 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሕፃናት። ፓሮቶች ተለያይተው ይታያሉእንደ “ተመሳሳይ” እና “የተለየ” ፣ “ትልቅ” እና “አነስ” ያሉ ጽንሰ -ሀሳቦች ይታያሉ ። እነሱ ይገነዘባሉ ምናልባትም በጣም በሚያስደንቅ ሁኔታ ፣ በልብ ወለድ ውስጥ ስያሜዎችን እና ሀረጎችን ማዋሃድይችላሉ። በቋንቋ ሳይንስ የጥር 2007 ጥናት ሰው ሠራሽነትን ለማዳበር የፓሮትን ንግግር የመማር ዘይቤዎችን በመጠቀምበሮቦቶች ውስጥ የንግግር ችሎታዎችን መግጠም እንደሚቻል ይጠቁማል።
227 viewsWho am i ? , edited  15:47
Open / Comment
2021-08-21 10:51:02
#የፈጣሪ_እጅ

በኮሮና ቫይረስ የተያዙና በፅኑ የታመሙ በሽተኞች በለይቶ ማቆያ ክፍል ሲቀመጡ ለጥንቃቄ ሲባል ቤተሰቦቻቸው፣ወዳጆቻቸው ወደ ማቆያ ክፍል እንዲገቡ አይፈቀድም።
በዚህ ማቆያ ክፍል ለብቻቸው የተኙ በሽተኞች አብዛኞቹ ከጎናቸው ቤተሰቦቻቸው ሳያፅኗኗቸው ወይም ሳይሰናበቷቸው ህይወታቸው ያልፋል።

ይህ ሁኔታ ልባቸውን የሰበረው የህክምና ባለሙያዎች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የእጅ ጓንት ውስጥ ሞቅ ያለ ውሃ በመጨመር በሽተኞች እጅ ላይ ከላይና ከታች በማሰር በሽተኞች ህይወታቸው ሲያልፍ ቤተሰባቸው እጃቸውን እደያዛቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርገዋል።

የህክምና ባለሙያዎቹ በጓንት የፈጠሩትን እጅ "#የፈጣሪ_እጅ" የሚል ስም ተሰጥቶታል።

ክብር ለዶክተሮቻችን
Stay safe
259 viewsRediet, 07:51
Open / Comment
2021-08-20 14:12:52
#ገና ከመወለዱ ሱስ አስቸገረው!

ሲወለድ ክብደቱም ሆነ ጤንነቱ ኖርማል ነው። ድንቡሽቡሽ ያለ ነው። በሁለተኛው ቀን "እሪ" ብሎ ማልቀስ ጀመረ። እናቱ ብታባብለው ብታባብለው ለቅሶው አልቆም አለ። በተደጋጋሚ አስመለሰው። ላብበላብ ሆነ። ሰውነቱ መንቀጥቀጥ ጀመረ። ሀኪሞቹ ያሉትን ምርመራዎች ሁሉ ቢሰሩለትም ምንም ሊገኝ አልቻለም። እናቱንም መመርመር ጀመሩ። ከዛ እሷ ሄሮይን የተባለው ዕፅ ሱሰኛ እንደሆነች ደረሱበት።
ለካ ህፃኑ ማህፀን ውስጥ እያለ እናቱ ሄሮይን ስትጠቀም እሱም በደሟ አማካኝነት ይደርሰው ነበር። ከተወለደ በኋላ ግን ወተት ውስጥያለው የሄሮይን መጠን በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ የለመደውን አላገኘም። ገና ከመወለዱ ሱስ አስቸገረው።

እናቶች የሚወስዷቸው ሱስ አስያዥ ነገሮች (ከቡና ጀምሮ) ከእነሱ አልፎ ልጆች ላይም ተፅእኖ እንደሚያደርስ አስታውሶ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ሱስ የሚታከም የአእምሮ ህመም ነው የሚባልውም በምክኒያት ነው።

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው
133 views11:12
Open / Comment
2021-08-20 11:21:03
ይህንን ያውቃሉ
THE LENGTH OF DAYS IN EARTH IS INCREASING

The length of Earth's day is increasing. When Earth was
formed 4.6 billion years ago, its day would have been roughly
six hours long. By 620 million years ago, this had increased
to 21.9 hours. Today, the average day is 24 hours long, but
is increasing by about 1.7 milliseconds every century. The
reason? The moon is slowing down Earth's rotation through
the tides that it helps create. Earth's spin causes the position
of its tidal ocean bulges to be pulled slightly ahead of the
moon-Earth axis, which creates a twisting force that slows
down Earth's rotation. As a result, our day is getting longer —
but not long enough to make a difference to your busy
schedule.
39 views08:21
Open / Comment
2021-08-20 11:18:27 English grammar notes

TENSES

● The concept of time can be split into:

1. Present Tense : What you are currently doing. 

Example :
◉ I eat,
◉ I am eating

2. Past Tense : What you did some time back. 

Example :
◉I ate
◉ I was eating

3. Future Tense : What you will do later.
 
Example :
◉ I will eat,
◉ I will be eating

In the English language, tenses play an important role in sentence formation. 

The tense of a verb shows the time of an event or action.

There are four types of tenses.Simple, Perfect, Continuous and Present Perfect Continuous and each of these has a present, past and future form.

1. PRESENT TENSE

1.1 SIMPLE PRESENT

In Simple Present, the action is simply mentioned and there is nothing being said about its completeness.

Example:
◉ I eat.
◉ I sleep.
◉ I play.

1.2. PRESENT CONTINUOUS TENSE

In Present Continuous, the action is on-going/ still going on and hence continuous.I am eating.I am sleeping.I am playing.

1.3. PRESENT PERFECT TENSE

In Present Perfect, the action is complete or has ended and hence termed Perfect.

Example:
◉ I have eaten.
◉ I have slept.
◉ I have played.

1.4. PRESENT PERFECT CONTINUOUS TENSE

In Present Perfect Continuous, the action has been taking place for some time and is still ongoing.

Example:
◉ I have been eating.
◉ I have been sleeping.
◉ I have been playing.

2. PAST TENSES

2.1. SIMPLE PAST TENSE

In Simple Past, the action is simply mentioned and understood to have taken place in the past.

Example:
● I ate.
● I slept.
●I played.

2.2. PAST CONTINUOUS TENSE

In Past Continuous, the action was ongoing till a certain time in the past.

Example:
● I was eating.
● I was sleeping.
● I was playing.

2.3. PAST PERFECT TENSE

Past Perfect is used to express something that happened before another action in the past.

Example:
● I had eaten.
● I had slept.
● I had played.

2.4. PAST PERFECT CONTINUOUS TENSE

Past Perfect Continuous is used to express something that started in the past and continued until another time in the past.

Example:
● I had been eating.
● I had been sleeping.
● I had been playing.

3. FUTURE TENSES

3.1. SIMPLE FUTURE TENSE

Simple Future is used when we plan or make a decision to do something. Nothing is said about the time in the future.

Example:
● I will eat.
● I will sleep.
● I will play.

3.2. FUTURE CONTINUOUS TENSE

The future continuous tense is used to express action at a particular moment in the future.
However, the action will not have finished at the moment.

Example:
● I will be eating at 9 a.m.
● I will be sleeping when you arrive.
● I will be playing at 5 p.m.

3.3. FUTURE PERFECT TENSE

Future Perfect expresses action that will occur in the future before another action in the future.

Example:
● I will have eaten before 10 a.m.
● I will have slept before you arrive.
● I will have played before 6 p.m.

3.4. FUTURE PERFECT CONTINUOUS TENSE

Future Perfect Continuous is used to talk about an on-going action before some point in the future.

Example:
● I will have been sleeping for two hours when you arrive.
● I will have been playing for an hour when it is 5 p.m.
273 views08:18
Open / Comment
2021-08-19 14:00:03
አልበርት አንስታይን የrelativity theoryን ለሳይንስ
ካበረከተ በኋላ በተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች
እየተዘዋወረ ሌክቸር ይሰጥ ነበር፡፡ በሄደበት ቦታ ሁሉ
አብሮት የመሚዞር ሀሪ የተባለ ሹፌርም ነበረው፡፡ ሀሪ
እንያንዳንዱን ሌክቸር ሲከታተል ኖሯል፡፡
አንድ ቀን ከሌክቸር በኋላ ሀሪ “ፕሮፌሰር አንስታይን፤ የ
relativity ሌክቸሮችህን ለበርካታ ጊዜያት ተከታትያለሁ፡፡
እድሉ ቢሰጠኝ ያለምንም እንከን እንደማቀርበው
እርግጠኛ ነኝ” አለው፡፡ አንስታይንም “በጣም ጥሩ፡፡
እንግዲያውስ በሚቀጠውለው ሳምንት ወደ ዳርትማውዝ
እናቀናለን፡፡እዚያ ማንነቴን ጠንቅቀው ስለማያውቁ እኔን
መስለህ ማቅረብ ትችላለህ፡፡ እኔም ሀሪ እሆናለሁ፡፡”
እንደታሰበው ሀሪ ያለምንም ስህተት በግሩም ሁኔታ
ትምህርቱን አደረሰ፡፡ አንስታይንም ሹፌሩን መስሎ
ሲከታተል ቆየ፡፡ ልክ በንግግሩ መጨረሻ ላይ አንድ
ተመራማሪ የተወሳሰበና ለመመለስ ጥልቅ የሂሳብ
እውቀት የሚጠይቁ ጥያቄዎችን አዥጎደጎደበት፡፡
ሀሪም በዚህ ጊዜ “የዚህ ጥያቄ መልስ እጅግ በጣም
ቀላል ነው፡፡ ስለሆነም ሹፌሬ እንዲመልሰው እድሉን
ልስጠው፡፡” አለ ይባላል፡፡
139 views11:00
Open / Comment
2021-08-19 12:45:27 Here are some facts for you

Earth is the only planet whose English name is not taken from Greek or Roman mythology


More than half of the Earth's surface isn't subject to any form of law


People are more likely to grant favors if you speak into their right ear


Human brains have been getting smaller since the stone age


Plants, like humans, can run a fever when they're sick
1.3K viewsedited  09:45
Open / Comment
2021-08-18 22:19:37
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ።
80 views19:19
Open / Comment