#ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ? #መፍትሄውን እነሆ 1. #ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ #messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል 2 ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ ማለትም desktop app android app አሉ። እናም በነዚህ የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ pc ላይ ሊኖር ይችላል 2 .በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ 3.Telegram⇢seting⇢privacy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል። Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው። ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት። ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል። 4 .Security ደግሞ ለማጠናከር seting⇢privacy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል 5 ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው። 6 የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው። 7 ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። 8 ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥ የፃፋችሁትን password እንዳትረሱ JOIN FOR MORE ይ ላ ሉን 694 viewsኢትኤል, 16:37