Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 9

2021-08-01 11:44:31 ለምን አሪፍ ጓደኛ ሆኗቹ episode 4
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

» ኤሪስ፦ ያነቃቁሃል፣ ምርጥ አድርገው ይሰሩሃል/ሻል
» ቶረስ፦ ታማኝ ይሆኑልሃል/ሻል ፣ ምንም ቢፈጠር
» ጄሚኒ፦ ምርጥ ምክር ይመክሩሃል/ሻል
» ካንሰር፦ ብዙ እቅፍ ይሰጡሃል/ሻል
» ሊዮ፦ ማንኛውንም ዋጋ ይከፍሉልሃል/ሻል
» ቪርጎ፦ እርዳታቸው ካስፈለጋቹ ሁሌም አሉ
» ሊብራ፦ ካስቀየምካቸው ይቅርታን ያደርጉልህል ።
» ስኮርፒዮ፦ ያስቀየመህን/ሽን ሰው አሳደው አይለቁትም
» ሳጁታሪየስ፦ ለልደትሽ/ህ ምርጥ የሆነ አቀራረብ ያዘጋጃልሃል/ሻል
» ካብሪኮርን፦ ሁሉንም የቤት ስራሽን/ህን ይሰሩልሃል/ሻል
» አኳሪየስ፦ ፈገግ እንድትይ/ትል ያደርጉሃል
» ፓይሰስ፦ ይወዱሃል/ሻል፣ አንተን\ቺን መውደድ ባይኖርባቸውም እንኳን
.
.
.
1.8K views08:44
Open / Comment
2021-07-31 13:10:37 ኮኮቦች ሲደበሩ episode 3

»» ኤሪስ፦ ሲደበሩ በተቻላቸው አቅም ዘና ለማለትና ለመስከን ይሞክራሉ፣ ሻዎር መግባት ከገቡ ቧለ ለረጅም ግዜ ይቆያሉ፣ እያሰቡ ወይ
በአረፋው እየተጫወቱ ሊሆን ይችላል፣ ከዛ ቧላ ድምፁን ከፍ አድርገው ዘፈን ቢሰሙ ይወዳሉ።

»» ቶረስ፦ እረፍት ማድረግ ከልፈለጉ በቀር ቶረሶች ሲደብራቸው፣ ቲቪ ወይም ሌላ ነገር መስማት አይፈልጉም፣ ያሉበትን ክፍል በማፅዳትና እቃዎችን በማስተካከል ያሳልፋሉ።

»» ጄሚናይ፦ ፈጣኖቹ ጄሚናዎች ድብርት ውስጥ ሲገቡ፣ ፊልም ያያሉ ወይ ፕላን ያደርጋሉ፣ ፖፕኮርን፣ ከረሜላ ብቻ ሚፈልጉትን ነገር ይበላሉ፣ በአቅራቢያቸው ያለ ሰው ጋ ይደውላሉ፣ እነሱን ካጡ ሳይገናኙ ለብዙ ግዜ የተረሳሱት ሰው ጋ ይደዋወላሉ፣ ያገኛሉ።

»» ካንሰር፦ ከቤት አይወጡም፣ ቤታቸው ባለው ነገር ፈታ ለማለት ያስባሉ ፣ ወይ ለመተኛት ይሞክራሉ።

»» ሊዮ፦ ሲጀምር ሊዮዎች አንድ ቦታ ደባሪ እስኪሆን ድረስ አይታገሱም፣ ድብርት ውስጥ ከገቡ ግን አብዛኛውን ግዜ ከራሳቸው ጋ ያሳልፋሉ፣ ሾው አፕ ምናምን በማድረግ

»» ቪርጎ፦ ብዙ ግዜ ሚሰሩትን አያጡም፣ የሆነ ነገር ላይ ነው ሚሆኑት፣ አዛ ከሆኑ ግን ቤት ውስጥ ሚስታካከሉ ነገሮችን ማስተካከል ይጀምራሉ፣ ሚስተካከል ቢጠፋ እንኳን ድጋሚ አበላሽተው ያስተካክላሉ።

»» ሊብራ፦ ሊብራዎች ሲደበሩ ሚያደርጉት ነገር ግራ የገበው ነገር ነው፣ ያስቃል። ከበሰባቸው ግን መነጫነጭ ያበዛሉ፣ ባገኙት ነገር ላይ ቅሬታ ማቅረብ ይጀምራሉ።

»» ስኮርፒዮ፦ የሆነ ቦታ ቁጭ ብለው እጃቸውን በመፈተል፣ ስለ ሆነ ነገር ያስባሉ፣ ሮጥ ሮጥ ብለው ስፖርት ቢሰሩም ደስ ይላቸዋል።

»» ሳጁታሪየስ፦ ብዙ መተኛት ይፈልጋሉ፣ ስንፍናቸው ተጨምሮበት ሙሉ ቀንም ቢሆን ይመርጣሉ፣ ካልሆነ በምናባቸው በሚስሉት ረጃጅም የጉዞና የሕይወት መንገድ በመመሰጥ፣ ካሉበት ድብርት ለመውጣት ይሞክራሉ፣ በመጨረሻም ረጅም መንገድ ወክ ያደርጋሉ።

»» ካፕሪኮርን፦ ሚሰሩት ነገር ካላጡ በቀር አይደበሩም፣ ከተደበሩ ግን በድብቅ ወይ የኤክሳቸውን ፕሮፋይል ይጎረጉራሉ፣ ወይ የሆነ ነገር በማሳስና በመፈለግ ይደበራሉ።

»» አኳሪየስ፦ ዩቲዩብ ላይ አስቂኝ ቪዲዮ ያያሉ፣ ቴሌግራም ይገባሉ ይወጣሉ፣ ፌስቡክ ይገባሉ ይወጣሉ፣ አሁንም ቴሌግራም ይገባሉ ፕሮፋይል ይቀይራሉ ወይ ያጠፋሉ ወይ ደግሞ የሰው ያያሉ፣ አሁንም ይወጣሉ፣ ዘፈን ይከፍታሉ፣ ይቀይራሉ........

»» ፓይሰስ፦ ፓይሰሶች ሙዚቃ ይወዳሉ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገራቸው ነው፣ ሲዳብራቸውም ብዙ ግዜ ሙዚቃ ይሰማሉ፣ ከዛ ወይ ይተኛሉ፣ ወይ ትክዝ ይላሉ።
1.3K viewsedited  10:10
Open / Comment
2021-07-31 13:10:37 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned «ᴠᴏᴛᴇ ᴀʀᴇ ᴄʟᴏsᴇᴅ 1sᴛ ᴀʀɪᴇs 2ɴᴅ ᴄᴀᴘʀɪᴄᴏʀɴ 3ʀᴅ ʟᴇᴏ 4ᴛʜ ᴘɪsᴄᴇs 5ᴛʜ ʟɪʙʀᴀ 6ᴛʜ ᴠɪʀᴏɢ 7ᴛʜ ᴛᴀᴜʀᴜs 8ᴛʜ sᴀɢɪᴛᴛᴀʀɪᴜs 9ᴛʜ ɢᴇᴍɪɴɪ 10ᴛʜ ᴀǫᴜᴀʀɪᴜs 11ᴛʜ ᴀɴᴅ 12ᴛʜ ᴄᴀɴᴄᴇʀ ᴀɴᴅ sᴄᴏʀᴘɪᴏɴ!!!!!! በደረጃው መሠረት ይቀርባል»
10:10
Open / Comment
2021-07-30 18:34:09
#ሞል
ሞሎች ጉድጓድ በመቆፈር ችሎታቸው ነው የሚታወቁት። ጥፍሮቻቸውም እረጃጅምሞች እና ለ ቁፋሮ ምቹ ናቸው። በ መሬት ውስጥ ለውስጥ እየቆፈሩ በሚሄዱበት ወቅት የ ኦክስጅን እጥረት አያጋጥማቸውም ምክንያቱም ሳንባቸው አንድ ጊዜ የሳበውን ኦክስጅን 100% ሳያባክን የመጠቀም ችሎታ ስላላቸው በትንሽ ኦክስጅን ረጅም ሰከንዶች መቆየት ይችላሉ። የሚመገቡት በመሬት ውስጥ የሚገኙ ትሎችን ነው።የሞል ምራቅ መርዛማ ነው። ምራቁን መሬት ላይ በመትፋት በ ምራቁ በኩል የሚያልፉ ትሎችን ፓራላይዝ ያደርጋቸው እና በቀላሉ ይዞ ይመገባቸዋል።
ሞሎች ትሎችን ከመብላታቸው በፊት በ እጃቸው በመያዝ ከ ትሎቹ ላይ ቆሻሻዎችን አንስተው ይጥላሉ።
ሴት ሞሎች ለ 42 ቀናት አርግዘው ነውየሚወልዱት። በ አብዛኛው ከ 3 እስከ 5 ልጆች ይወልዳሉ።
የተወለዱት ልጆች ከ 30 እስከ 40 ቀን ድረስ እንክብካቤ ከተደረገላቸው በኋላ ሌላ ቦታ የራሳቸውን ኑሮ ይመሰርታሉ።
464 views15:34
Open / Comment
2021-07-30 16:17:53
1.3K views13:17
Open / Comment
2021-07-30 15:27:03 ሰለም እንዴት ናችሁ የ brilliantsacademy ቤተሰቦች
የ11 እና12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለEntrance
እንዴት እየተዘጋጀችሁ ነው?
ከዚህ በፊት Entrance የተፈታነችሁ እንዴት ነበር ስትዘገጁ የነበረው?

G12+ ተማሪዎች እናንተ እንዴት ስትዘጋጁ እንደነበረ እና ውጤታማ የምትሉትን መንገድ ላኩልን

G12 & G11 ምን ትሉናላችሁ የእናንተም አሁን እንዴት እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ እና አሪፍ የምትሉትን ዘዴ ላኩልን

በVoice ወይም በጽሑፍ አድርሱን

ማጋራት ከፈለጋችሁ በዚህ አድርሱን

@brilliantpromoter

@ brilliantsacademy
212 views12:27
Open / Comment
2021-07-29 08:05:08 #ኤሪስ_
ከመጋቢት 12 እስከ ሚያዚያ 12
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
»» "ኤሪስ የሆነ ቀን አሁን ወዳለንበት ዝምተኛና ራስ ወዳድ አለም መጡ፣ የሆነ ቀንም ጥዕም ዜማ አፈለቁና የሙዚቃ ልብሳቸውን ለብሰው ወጡ፣ ሚሰማቸው ሰው ግን አልነበረም፣ የቻሉትን ልጆች ለማግባባት ሞከሩ አልሆነም፣ ከዛ በራሳቸው መታተር ጀመሩ፣ የወደዳቸው ሰማቸው፣ ግማሾቹ ሸሿቸው፣ ቀሪዎቹ ዳር ይዘው ቆሙ፣ እነሱም ችሎታቸውን ስለሚያዎቁ ገፍተው መታተር ጀመሩ" ከላይ ያለው ታሪክ ኤሪሶችን ይገልፃቸዋል።

»» ኤሪስ አከበባቢያቸውን በደንብ ይረዱታል፣ በደንብ ይገነዘቡታል፣ ምክንያቱም ሁሌም ሩጫ ሁሌም እርምጃ ላይ ናቸው፣ ይሄንንም ሲያደርጉ በሚገርም ሀይል ስለሆነ ወላጆቻቸውን ማሸማቀቃቸው ማይቀር ነው፣ ከፊታቸው ያለው ማንኛውም እንቅፋት ሆነ ችግር አያቆማቸውም። እንዴት ከእህትና ወንድሞቻቸው ጋር መግባባት እንዳለባቸው አቅጣጫ ስጧቸው፣ ያስፈልጋቸዋል።

»» ማየት ሚፈለጉት እዛ ምን አለ፣ ምን አየተከናወነ ነው ሚለውን እንጂ፣ እዛ ሄጄ ምን ይደርስብኛል ሚለውን አይደለም። ኤሪስ ቤቱን ብቻ ሳይሆን ጓደኞቻቸውን ሳይቀር መምረት ይፈልጋሉ፣ እንደ ንጉስና ንግስት እንሁን ለሚሉት ትግስት የላቸውም፣ ግትርነትም አያጣቸውም፣ በሙከራና በማየት ሚማሩ ናቸው። አዲስ ነገር አሳዯቸው ይለማመዱ፣ ይሞክሩ፣ ለምሳሌ ስዕል መሳል ይወዳሉ።

»» ብሩህ አዕምሮ ያላቸው እነዚ ኤሪሶች ስናናግራቸው ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፣ የሰሙትን/የገባቸውን ለማድረግ ቅንጣት ያህል አያንገራግሩም፣ እነሱ ያሉበት ቤትም በተለያዩ ድራማዎች፣ ብጥብጥና ትይንት የተሞላ ነው፣ ቤቱ አይረጋጋም፣ በተለይ ቤት ውስጥ ሚደግፋቸው ሰው ካገኙ ቀዎጢ ነው ሚያደርጉት። አበረታች ቃላትና ድጋፍን ይሻሉ፣ ችግሮችን በራሳቸው መንገድ ይፈታሉ፣ ባሰቡት መንገድ ነገሮች መሄድ ካልቻሉ፣ ይበሳጫሉ። ኤሪስ ትኩረት ይፈልጋሉ።

»» ለሰሩት መልካም ስራ ሽልማት ቢያገኙ ደስተኛ ናቸው፣ ለሽልማት ብለው ግን አይሰሩም፣ በባህሪና በሚያሳዩት ጥሩ ክንዋኔ፣ ማባበያ ቢደረግላቸው ምርጥ ውጤት ያመጣሉ፣ በጉልበት ግን ኤሪስ ልጆች አስቸጋሪ ናቸው፣ እነሱም ድንጉጥ ነው ሚሆኑት፣ ኤሪስ ቆራጥ ብቻ ሳይሆን፣ ብትለምኗቸው እንኳን አላደርግም፣ አልፈልግም ሚሉ ናቸው፣ ወላጆች ይሄን ግዜ ምን ሆነው ነው ሳይሆን፣ ራሳቸውንም ጭምር ምን ሆነን ነው ማለት ያስፈልጋቸዋል።

»» ኤሪስ በቤተሰቦቻቸው እንደሚገረፉና እንደሚቆጡ እያወቁ እንኳን ንግግራቸው ግልፅ፣ ግድየለሽና አስደናገጭ ነው፣ በዞዳይኩ መጀመሪያ ላይ ሚገኙት እነዚ ዲፕሎማቶች፣ ማንኛውንም ሁኔታ ግልፅና ባልተወሳሰበ መልኩ አስረዷቸው፣ ያለዚያ ግር ይላቸዋል። ኤሪሶች በተለምዷቸው ትልቅ አቅም፣ ነገር ግን ዝቅተኛ ሁኔታዎችን የማቀናጀት ልምድ ነው ያላቸው፣ አዕምሯቸውን እንዴት ከአካላቸው ጋር በቅደመ ተከተል ማስኬድ እንዳለባቸው እንዲረዱ እንደ ዳንስና የተለያዩ ስፖርቶችን ቢሰሩ ጥሩ ልምድ ያዳብ
ራሉ።

»» ለምሳሌ ኳስ ሚጫወቱ ከሆነ እንዴት ጎል ማግባት እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን እንዴት ማቀበልና ፓስ ማድረግ እንዳለባቸው ማዎቅ አለባቸው፣ ውጤቱን ብቻ ሳይሆን ፕሮሰሱንም መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ይቀጥላል !!!!!!!!!!
292 viewsedited  05:05
Open / Comment
2021-07-29 08:01:08 ᴠᴏᴛᴇ ᴀʀᴇ ᴄʟᴏsᴇᴅ
1sᴛ ᴀʀɪᴇs
2ɴᴅ ᴄᴀᴘʀɪᴄᴏʀɴ
3ʀᴅ ʟᴇᴏ
4ᴛʜ ᴘɪsᴄᴇs
5ᴛʜ ʟɪʙʀᴀ
6ᴛʜ ᴠɪʀᴏɢ
7ᴛʜ ᴛᴀᴜʀᴜs
8ᴛʜ sᴀɢɪᴛᴛᴀʀɪᴜs
9ᴛʜ ɢᴇᴍɪɴɪ
10ᴛʜ ᴀǫᴜᴀʀɪᴜs
11ᴛʜ ᴀɴᴅ 12ᴛʜ
ᴄᴀɴᴄᴇʀ ᴀɴᴅ sᴄᴏʀᴘɪᴏɴ!!!!!!
በደረጃው መሠረት ይቀርባል
118 views05:01
Open / Comment
2021-07-28 07:51:51 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned a photo
04:51
Open / Comment