🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

መሰልጠን ማለት እንዲህ ነው!! የ1500 ሜትር ርቀት ንጉሥ እየተባለ የሚጠራው ኬንያዊው(Timot | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

መሰልጠን ማለት እንዲህ ነው!!

የ1500 ሜትር ርቀት ንጉሥ እየተባለ የሚጠራው ኬንያዊው(Timothy Cheruiyot) እስካሁን ድረስ በዚሁ ርቀት 13 ግዜ ተወዳድደሮ 12 ግዜ አንደኛ በመውጣት አሸንፋል፡፡ በአሁኑ ቶክዮ ኦሎምፒክ በተመሳሳይ ርቀት ተወዳድሮ ግን ባልተጠበቀ ሁኔታ በኖርዌይ ሯጭ(Ingebrigsten) ተቀድሞ ሁለተኛ ወጥቷል፡፡

በዚሁ ኦሎምፒክ እንደምትመለከቱት አንደኛ ለወጣው የኖርዌይ ራጭ አክብሮቱን ለመግለፅ ኬንያዊው የእጅ አንባሩን(Bracelet) በስጦታ ሰጥቶታል፡፡

Dotcom TV Show