🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ቪርጎዎች ለምን ይከፋሉ  ------------------------------------- Episode | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

#ቪርጎዎች ለምን ይከፋሉ 
-------------------------------------
Episode 10
»» ቪርጎዎች ሀዘን ውስጥ በሚሆኑበት ወቅት ታዛቢና ነገሮችን በንቃት የማየት ሁኔታ ሲታይባቸው፣ ባዘኑበት ጉዳይ ላይም ጥብቅ የሆነ ትኩረት ይሰጡበታል። ቪርጎዎች ሊያዛዝናቸው የመጣውን ማንኛውንም ሁኔታ አስቀድመው የማስቆም ብቃት ቢኖራቸውም፣ አንዴ ሰርጎ ከገባ ኋላ ግን በሀይል ይረብሻቸዋል። ለሌላ ሰው እንዴት ማስረዳት እንደለባቸውም ግራ ይገባቸዋል፣ ቃላትም ያጥራቸዋል። በዚህም ሲያዝኑ ራሳቸውን ያገላሉ፣ ቢዚ መሆንን ወይም ቢዚ ሚያደርጋቸውን ስራ ይሻሉ።

»» ሁሉም ነገር በነሱ ቁጥጥር ውስጥ እንዲሆን ይፈልጋሉ፣ ሁኔታዎች ሲረባበሹና ፈር ሲስቱ አይመቻቹም፣ ሰዎች እናንተን ለማጣጣል ሲሞክሩ፣ ትናደዳላቹ። ለሰነፎችና ዝርክርክ ሰዎች ትግስት የላቹም፣ እቅድ ላይ እንደናንተ ክሩን እስከመጨረሻ ድረስ ሚስብ ሰው የለም፣ ክሩ ሲላላ ወይም ሲበጠስ ድብርት ውስጥ ትገባላቹ። ሀዘንና ጭንቀት ውስጥ በምትሆኑበት ግዜም ማይግሪን ህመም ይጎበኛቸዋል።

»» ሀዘን ውስጥ በምቶኑበት ወቅት በቂ ረፍት አድርጉ፣ ከዛ መስራት ምትፈልጉትን ሊስት አውጡለት፣ እዛ ላይ ትኩረት በማድረግ ወደ ቀድሞ አቋማቸው ቀስበቀስ ትመለሳላቹ፣ ያለዚያ ሰላም ያጣና ያዘነ ቪርጎ፣ በትክክል ማሰብ ይከብደዋል። ከባድና ውስብስብ የሆነ ልቦለድ ሚመስል እቅድ ያወጣሉ፣ ሁሌም ስለማይሳካ ወይም እንቅፋት ስለማያጣው ሀዘን ውስጥ ይገባሉ ፣ አሁናቸውን በማይሆን እቅድና ትውስታ ያበላሻሉ። የጀመሩትን አስኪጨርሱ ወይ ከግብ አስኪደርሱ ድረስ እንቅልፍ አይወስዳቸውም፣ ማንኛውንም ስራ ይስሩ፣ የስራው ሂደት ከአይናቸው እንዲርቅ አይፈልጉም።







የሌሎችም ጥምረት ይቀጥላል