ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በፊዚክስ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ላይ ማስተካከያ ለማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ የፈተና ወረቀታችሁን በአስቸኳይ ት/ቤት ድረስ እስከ እሮብ ሃምሌ 21 ቀን ድረስ እንድታመጡ እናሳስባለን። በተጨማሪም ይህንን ማስታወቂያ ላልሰሙ ተማሪዎች እንድታስተላልፉልን እንጠይቃለን። 89 views13:27