#አልፓካ ( Alpaca ) አልፓካዎች ምራቃቸውን እስከ 3 ሜትር ድረስ አርቀው መትፋት የሚችሉየተለያየ አይነት ቀለም ያላቸው እንስሳቶች ናቸው። የ ሆድ እቃቸው 3 ክፍሎች አሉት መልካቸው እና አንገታቸው ከ ግመል ጋር የሚመሳሰል ቢሆንም ቁመታቸው ግን ከበግ ትንሽ ነው ከፍ የሚለው። እንዲሁም አመላቸው ከግመል ጋር ይለያያል። የሚገኙት ደቡብ አሜሪካ ውስጥ ብቻ ነው ሴት አልፓካ ልጅ ለመውለድ ከ 242 እስከ 345 ቀን በእርግዝና ትቆያለች። የ እድሜ ጣርያቸው ደግሞ 20 አመት ነው ። HulegebMereja 370 views09:14