?ይህን ያውቁ ኖሯል? የዝሆን አማካኝ እድሜ 80 ነው። ከፊት ለፊት 100 ዜሮዎች ያሉት ቁጥር ጎግል ይባላል ። አንድ ዝርግ ወረቀት እኩል ለእኩል ማጣጠፍ የምንችለው ለ 7 ጊዜ ብቻ ነው። Set የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል 463 ትርጉሞች አሉት። በጎች የሚንቀሳቀስ ውሃ በፍፁም አይጠጡም። 529 views12:55