🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

Logo of telegram channel tv_varish — TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ T
Logo of telegram channel tv_varish — TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
Channel address: @tv_varish
Categories: Sport
Language: English
Subscribers: 18.79K
Description from channel

የቫርዚሽ ቲቪ የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም
Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish


Football HD Program
https://t.me/tv_footballhd
ማስታወቂያ ለማሰራት
@Abelndaa

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 10

2023-04-21 15:02:58
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል
2.5K viewsNahom, 12:02
Open / Comment
2023-04-20 04:05:24
MILAN DERBY
1.3K viewsNahom, 01:05
Open / Comment
2023-04-20 04:03:22
ፔፕ ጋርዲዮላ በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ 10 የ ግማሽ ፍፃሜ ጨረታዎች ጋር የደረሰ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ነው።
2009—Barcelona
2010—Barcelona
2011—Barcelona
2012—Barcelona
2014—Bayern
2015—Bayern
2016—Bayern
2021—Man City
2022—Man City
2023—Man City
1.4K viewsNahom, 01:03
Open / Comment
2023-04-20 03:51:05
የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች...

ሪያል ማድሪድ ማንቸስተር ሲቲ
ኤስ ሚላን ኢንተር ሚላን
1.2K viewsNahom, 00:51
Open / Comment
2023-04-20 03:50:03
የምንግዜውም የ ቻምፒዬንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሮናልዶ በመጀመሪያዎቹ 27 የ ቻምፒዬንስ ሊግ ጨዋታ ምንም ጎል አላስቆጠረም ሃላንድ በመጀመሪያዎቹ 27 የ ቻምፒዬንስ ሊግ ጨዋታ 35 ጎል አስቆጥሩዋል
1.2K viewsNahom, 00:50
Open / Comment
2023-04-19 22:53:38 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የዕሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች

እረፍት

ባየር ሙኒክ 0-0 ማን ሲቲ
          [ Agg 0-3 ]

ኢንተር 1-1 ቤንፊካ
14' ባሬላ  38' ኦረስነስ
    [ Agg 3-1 ]
1.4K viewsNahom, 19:53
Open / Comment
2023-04-19 22:34:40
1.5K viewsNahom, 19:34
Open / Comment
2023-04-19 22:33:00
የ 41 አመቱ የሪያል ቤቲስ ተጨዋች የሆነው ጆአኪን ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል ሪያል ቤቲስን ለ23 አመታት አገልግሏል።

839 ጨዋታዎች ፣ 112 ጎሎች 102 አሲስት።
1.5K viewsNahom, 19:33
Open / Comment
2023-04-19 22:27:27
ቼልሲዎች ሉዊስ ኤንሪኬን የክለባቸውን አሰልጣኝ እንዲሆን የነበራቸውን ፍላጎት አቋርጠዋል ፤ለዚህም ዋነኛ ምክንያት የሆነው የቼልሲ ማኔጅመንት ክፍል በሁለቱ ወገኖች መካከል ባሉ አንዳንድ ልዩነቶች ምክንያት ደስተኛ ባለመሆናቸው ነው።
1.5K viewsNahom, 19:27
Open / Comment
2023-04-19 22:24:45
የ ፍራንክ ላምፓርድ 2023
8 ጨዋታዎች መራ።
8 ሽንፈት
4 ጎሎች አስቆጠሩ
18 ጎሎች ተቆጠሩባቸው
1.4K viewsNahom, 19:24
Open / Comment