Channel address:
Categories:
Sport
Language: English
Subscribers:
18.69K
Description from channel
የቫርዚሽ ቲቪ የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም
Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish
Football HD Program
https://t.me/tv_footballhd
ማስታወቂያ ለማሰራት
@Abelndaa
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
The latest Messages 62
2022-07-22 12:25:00
ባርሴሎና የፍሬንኪ ዲ ዮንግ እና ሜምፊስ ዴፓይን መልቀቅ ቅድሚያ የሚሰጡት ጉዳይ እንደሆነ ለዣቪ አሳውቋል። ባርሴሎናዎች ከሁለቱ ዝውውር እስከ €100m ለማስገባት አስበዋል::
3.0K viewsNahom, 09:25
2022-07-22 12:23:50
ራፋኤል ቫራን
"ሰዎች ስለ እሱ ስለ ሮናልዶ ሁልጊዜ ጥሩም ሆነ መጥፎም ነገር ያወራሉ, ባህሪያቱን እናውቃለን ሁልጊዜም ለቡድኑ ከማናችንም በላይ ይጨነቃል ያስባል , ስለዚህ ከእሱ ጋር መጫወት ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ።"
2.9K viewsNahom, 09:23
2022-07-22 12:22:59
ጃክ ግሪሊሽ
ሃላንድ ፊትነሱ ሙሉ ሲሆን ሚያቆመው ያለ አይመስለኝም እኔን ካንተ ግማሽ ያህል ነው የወጣብኝ ብዙም ጫና የለብኝም ብሎኛል።
2.8K viewsNahom, 09:22
2022-07-22 12:21:54
የኛው አቡኪ ለሰንዳውንስ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል
ትላንት ማሜሎ ሰንዳውንስ ሮያል ኤምን 3ለ2 ባሸነፈበት የወዳጅነት ጨዋታ አቡበከር ናስር አንድ ጎል አስቆጥሯል
አቡኪ
2.8K viewsNahom, 09:21
2022-07-22 12:21:06
የሳዲዮ ማኔ አመት፡
AFCON ለ2022 የአለም ዋንጫ አልፏል
ኤፍኤ ዋንጫ
ካራባኦ ዋንጫ
የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ተወዳዳሪ
3.2K viewsNahom, 09:21
2022-07-22 12:18:42
ስምምነቱ ተጠናቀቀ! ጄሴ ሊንጋርድ ትላንት ምሽት በነፃ ዝውውር ወደ #NFFC መሄዱን አረጋግጧል...
3.1K viewsNahom, 09:18
2022-07-20 11:07:26
Most skill full goals from last season
4.1K viewsNahom, 08:07
2022-07-20 11:00:41
ኤሪክ ቴን ሃግ በክርስቲያን ኤሪክሰን ላይ የሰጠው አስተያየት
"ልምድ ያለው ተጫዋች ነው። በውጪ ሀገራት፣ በጣሊያን፣ በሆላንድ፣ በእንግሊዝ ለረጅም ጊዜ ይጫወታል፣ ስለዚህ ፕሪሚየር ሊግን ያውቃል። እሱን ማግኘታችን ፍጹም ጥቅም ነው።"
3.8K viewsNahom, 08:00
2022-07-20 10:56:22
ኒኮላስ ታግሊያፊኮ ለሊዮን ይፈርማል። የወደፊት መዳረሻውን ወስኗል።
የአያክስ ግራ ተከላካይ በ€4m ይቀላቀላል።
@Lequipe
3.4K viewsNahom, 07:56