🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

Logo of telegram channel tv_varish — TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ T
Logo of telegram channel tv_varish — TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
Channel address: @tv_varish
Categories: Sport
Language: English
Subscribers: 18.79K
Description from channel

የቫርዚሽ ቲቪ የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም
Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish


Football HD Program
https://t.me/tv_footballhd
ማስታወቂያ ለማሰራት
@Abelndaa

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 60

2022-08-30 21:03:03
Leeds v Everton starting XI
2.4K viewsNahom, 18:03
Open / Comment
2022-08-30 21:02:04
Starting 11 Chelsea vs Southampton
2.5K viewsNahom, 18:02
Open / Comment
2022-08-30 19:03:17 እያንዳንዱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ባለፈው የውድድር አመት ላስመዘገቡት ውጤት 900,000 ዩሮ ተቀብለዋል።
2.9K viewsNahom, 16:03
Open / Comment
2022-08-30 17:56:15 ማንቸስተር ሲቲ ማኑኤል አካንጂን ለማስፈረም ከቦርሲያ ዶርትመንድ በ17.5 ሚሊየን ዩሮ ለማስፈረም ተቃርበዋል። ሁለቱ ክለቦች በአሁኑ ሰአት በተጨዋቹ ጉዳይ እየተነጋገሩ ሲሆን በቅርቡ ከስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የ27 አመቱ አካንጂ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለዶርትሙንድ መጫወት አልቻለም እና በክለቡ ያለው ውል በያዝነው አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል።
3.1K viewsNahom, 14:56
Open / Comment
2022-08-30 17:14:20
አንቶኒ ትላንት ምሽት በማንቸስተር ዩናይትድ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አድርጎዋል።
3.4K viewsNahom, 14:14
Open / Comment
2022-08-30 13:03:13 ኬቨን ዴብሩይን ለማንቸስተር ሲቲ

312 ጨዋታዎች
87 ጎሎች
124 አሲስቶች
የሊግ ዋንጫ [x5]
የፕሪምየር ሊግ [x4]
የኤፍኤ ዋንጫ [x1]
3.7K viewsNahom, 10:03
Open / Comment
2022-08-30 13:02:31 በያዝነው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ የግብ እድል የፈጠሩ ተጨዋቾች፥

ሞሃመድ ሳላህ - 15
ኬቨን ዴ ብሮይነ - 14
ሃሪሰን - 13
ዋርድ ፕሮውስ - 12
ትሬንት አሌክሳንደር -11
3.6K viewsNahom, 10:02
Open / Comment
2022-08-27 12:48:09
6.0K viewsNahom, 09:48
Open / Comment
2022-07-30 08:07:27
ዛሬ የሚደረግ የኮሚዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ
Liverpool v man city
1:00 ETH Local
3.9K viewsNahom, 05:07
Open / Comment
2022-07-24 06:03:10
ኢትዮጵያ ታሪክ ሰርታለች !

በአስራ ስምንተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ሀገራችን ሁለት ተጠባቂ ውድድሮች ሲቀሯት ከወዲሁ አዲስ ታሪክ ፅፋለች ።

በአለም ሻምፒዮናው አራተኛውን ወርቅ ማግኘታችን ተከትሎ ብዙ ወርቆችን የሰበሰበችበት የውድድር መድረክ ሆኗል ።

በቀጣይ የወንዶች 5,000 ሜትር እና ሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ ይቀረናል ።
7.2K views ፳፬, 03:03
Open / Comment