Get Mystery Box with random crypto!

ሚስቴ በጠዋቱ 'አምላክ ችግርህን ገደል ውስጥ ይክተትልህ!' ብላ መረቀችኝ 'ኧረ ገደል ዉስጥ | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

ሚስቴ በጠዋቱ "አምላክ ችግርህን ገደል ውስጥ ይክተትልህ!" ብላ መረቀችኝ

"ኧረ ገደል ዉስጥ እንኳን አትግቢብኝ" እላታለዉ

"የኔ ማር! እኔን ሳይሆን ችግርህን ነዉ ያልኩት እኮ" አለችኝ ደስተኛ ሆና...

"ነዉንዴ በይ እሺ ሰላም ዋይ" ብዬ ወጣሁ



Share @weg_bicha