✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
1,735
Topics from channel:
Fb
Мы
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Topics from channel:
Fb
Мы
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 3.68K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2021-10-01 07:52:01 ክለብ ልትገባ ስትሄድ ጋርዱ ፕሮቶኮል አልጠበክም አትገባም ሲልህ

አሀ አንተም ስላልጠበክ ነው በር ላይ የቆምከውShare @weg_bicha
484 views04:52
Open / Comment
2021-10-01 07:52:01 አማራ ክልል ላይ ባለስልጣን ለመሆን ልትወዳደር ስትሄድ

ስግጥና ላይ እንዴት ነህShare @weg_bicha
481 views04:52
Open / Comment
2021-10-01 07:52:01 ከሙስሊሙ ጀለሴ ጋር ክትፎ እየበላን እሚያቀው ሰው መቶ " አንተ የክርስትያን ስጋ ትበላለክ እንዴ " ይለዋል

አረ የክርስትያን አደለም የጉራጌ ነው አላለውምShare @weg_bicha
492 views04:52
Open / Comment
2021-10-01 07:52:01 ክላስ በጣም እረባሽ ከመሆኔ የተነሳ

ክላስ ቀርቼ እራሱ #የራባሽ_ስም ተፅፌ አቃለውShare @weg_bicha
472 views04:52
Open / Comment
2021-09-26 07:08:28 አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ 1 ሻይ እስክጠጣ 5 ሲጋራ አላጨሰም
:
#ማነህ_ወንድሜ አፍህን ይበርድሃል እንዴShare @weg_bicha
370 views04:08
Open / Comment
2021-09-26 07:08:28 #የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !!Share @weg_bicha
376 views04:08
Open / Comment
2021-09-26 07:08:28 ባሁኑ ሰአት ባለሙያ ሴት ማለት

ያለምንም ዘይት እና ሽንኩርት ወጥ አጣፍጣ እምትሰራ ሴት ናትShare @weg_bicha
374 views04:08
Open / Comment
2021-09-26 07:08:28 የቦሌ ቺክ ጠብሼ ፏ ብዬ ባጃጅ እየነዳሁ ስሄድ

''እጅ እግር እያለክ ለምን ዊልቸር ትጠቀማለክ''? አለቺኝShare @weg_bicha
361 views04:08
Open / Comment
2021-09-24 07:36:59 አንድ ጀለሴ በአንድ ማማ ወተት 5 ዳቦ በላሁ አላለኝም...

#My_brother አንተ ላሟ ብትሰጥህ ዳቦ ቤቱን ትበላዋለህShare @weg_bicha
262 views04:36
Open / Comment
2021-09-24 07:36:59 ቆይ ግን ሀብታም ቤት ሽሮ የማይሰራ የሚመስላችሁ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ
እኛም እኮ ሽሮ ያምረናልShare @weg_bicha
258 views04:36
Open / Comment