Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 7

2021-08-27 07:41:31 ረጅሙን ልጅ መንገድ ላይ እየዘለለ ስታየው

ከአውሮፕላን ጋር እንዳትጋጭ እኔ በበኩሌ ነግሬካለው



Share @weg_bicha
660 views04:41
Open / Comment
2021-08-27 07:41:31 ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትቆጭ

በፈስክም ቢሆን



Share @weg_bicha
654 views04:41
Open / Comment
2021-08-27 07:41:31 ኤርፎኔ ብራንድ ከመሆኑ የተነሳ

አዳዲስ ያልተሰሙ ዘፈኖችን ያሰማኛል



Share @weg_bicha
645 views04:41
Open / Comment
2021-08-27 07:41:31 የጀበና ቡና 45 ብር
ከቤቴ ስወጣ አላማዬ ቡና ለመጠጣት ነበር አሁን ቡና የምታፈላውን ልጅ ጠብሼ ላይፌን መቀየር ሆኗል



Share @weg_bicha
622 views04:41
Open / Comment
2021-08-26 08:31:12 ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉት



Share @weg_bicha
366 views05:31
Open / Comment
2021-08-26 08:31:12 አንድ ሎሚ 15 ብር ገባ ። ከዚህ በኋላ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሳይሆን ሀብቱ ነው



Share @weg_bicha
373 views05:31
Open / Comment
2021-08-26 08:31:12 5Liter ዘይት ገዝቼ ልንፈራረም ውልና ማስረጃ በመሄድ ላይ ነን



Share @weg_bicha
372 views05:31
Open / Comment
2021-08-26 08:31:12 ላገባት ነበርኮ "ልጃችንን ቆንጥጠን ነው ማሳደግ ያለብን እላታለው ጥፍሬ ይነቀልብኛል" አላለችም ዘጋችኝ ዘጋችኝ



Share @weg_bicha
363 views05:31
Open / Comment
2021-08-24 07:34:18 "ካርድ ሙላልኝ" የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው "ነዳጅ ሙላልኝ" ማለታቸው አይቀርም



Share @weg_bicha
172 views04:34
Open / Comment
2021-08-24 07:34:18 አንዱ በጩቤ ተወግቶ ሄዶ ታይፎድ እና ታይፈስ ነው ተብሎ ተመለሰ



Share @weg_bicha
180 views04:34
Open / Comment