Get Mystery Box with random crypto!

#ደስተኞች_ፊቶች #ያዘኑ_ፊቶች ሁሉም ደስተኛ ፊቶች .... አይናቸውን ጨፍነ | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

#ደስተኞች_ፊቶች


#ያዘኑ_ፊቶች


ሁሉም ደስተኛ ፊቶች .... አይናቸውን ጨፍነዋል
በተቃራኒው ሁሉም ያዘኑ ፊቶች... አይናቸውን ገልጠዋል
#ደስተኛ_መሆን_ከፈለክ
አይንክን ጨፍነክ ሁሉንም እማይጠቅሙክን ተዋቸው በዛ ጊዜ እንዳንተ ደስተኛ የለም!



Share @weg_bicha