Get Mystery Box with random crypto!

#ወላጅ_አምጣ_ተብዬ_ፋዘርን_ይዤ_ሄጄ #አስተማሪው :-Already ልጁ በጣም አስቸግሮናል Alre | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

#ወላጅ_አምጣ_ተብዬ_ፋዘርን_ይዤ_ሄጄ

#አስተማሪው :-Already ልጁ በጣም አስቸግሮናል Already ምንም እየተማረ አይደለም Already ከዚ በኃላ ካስቸገረ Already ይባረራል። ሲል ፋዘር ምን ቢለው ጥሩ ነው

#Already_ማነው?



Share @weg_bicha