Get Mystery Box with random crypto!

መንግስታችን ሆይ # ቡናን ~> ካለስኳር ወጥን ~> ካለዘይት Tvን ~> ካለ | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

መንግስታችን ሆይ
#
ቡናን ~> ካለስኳር
ወጥን ~> ካለዘይት
Tvን ~> ካለመብራት
ቧንቧን ~> ካለውሃ
ያስለመድከን መንግስታችን ሆይ
እባክህ ያለ *ካርድ* ኢንተርኔት
መጠቀምን አስለምደን



Share @weg_bicha