Get Mystery Box with random crypto!

ሰውየው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ 'ሚስቴ ጠፍታለች' ብሎ ያመለክታል። #ፖሊስ፦ 'ከጠፋች ምን ያህል ጊዜ | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

ሰውየው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ "ሚስቴ ጠፍታለች" ብሎ ያመለክታል።
#ፖሊስ፦ "ከጠፋች ምን ያህል ጊዜ ሆናት?"
#ባል ፦" አንድ ወር ሆኗታል"
#ፖሊስ ፦ "ለምን እስከዛሬ አላመለከትክም ?"
#ባል ፦ እስከ ትናንትና ድረስ መጥፋቷ ህልም ነበር የመሰለኝ። ከዛ ምንም የታጠበ ልብስ እንደሌለኝ ሳይ መጥፋቷን አመንኩ



Share @weg_bicha