Get Mystery Box with random crypto!

#ባልና_ሚስት_እንደተጋቡ ሚስት ቤት ዉስጥ የሆነ ነገር ሲያደናቅፋት ባል 1ኛ አመት ላይ 'እኔን | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

#ባልና_ሚስት_እንደተጋቡ ሚስት ቤት ዉስጥ የሆነ ነገር ሲያደናቅፋት ባል
1ኛ አመት ላይ "እኔን እኔ ልደፋልሽ"
2ኛ አመት ላይ "እያየሽ አትሄጂም ? ደንባራ''
3ኛ አመት ላይ "ይድፋሽ ድፍት''



Share @weg_bicha