Get Mystery Box with random crypto!

በዚሁ ሁኔታ ኑሮ ከተወደደ ቤት የምግብ ፕሮግራማችን ጠዋት ዳቦ በሻይ ቀን ዳቦ በሙዝ መክሰስ ሽንብ | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

በዚሁ ሁኔታ ኑሮ ከተወደደ ቤት የምግብ ፕሮግራማችን
ጠዋት ዳቦ በሻይ
ቀን ዳቦ በሙዝ
መክሰስ ሽንብራ ቆሎ በውሀ
እራት የተቀቀለ ድንች በሸገር ዳቦ

የምን ዘይት አረ ዘይት እኔ አይመቸኝም



Share @weg_bicha