Get Mystery Box with random crypto!

#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና ጀለስ ወተት አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተ | ✍ወግ እና ቀልድ ✏

#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና ጀለስ ወተት አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....

#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት



Share @weg_bicha