🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

World wid unique

Logo of telegram channel world_wide_unique — World wid unique W
Logo of telegram channel world_wide_unique — World wid unique
Channel address: @world_wide_unique
Categories: Pictures and photos
Language: English
Subscribers: 29
Description from channel

Welcome to music lyrics channale
We started
New music
Music full lyrics
Music pic
Join&share this channal frieds famile&other peoples enjoy this it 💝
Cross promotion

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 7

2021-07-08 22:47:24 Why do you live?

Answer Dm @Ushhhhhhhhhhhhhh
35 viewsshiny , 19:47
Open / Comment
2021-07-08 22:22:00 ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሽ ጥልቃቄ አድርግ
.
ልብስህን ከ አቧራ እና ቆሻሻ እንደምጠብቅ ሁሉ ልብህንም
ከተንኮል ፣ከክፋት ፣ከትዕቢት ፣ከሀሜት ፣ከቅናት ፣እና ከምቀኝነት ጠብቃት
ልክ እንደ ልብስህ ልብም ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል...
bemni
34 views@Enaniye , 19:22
Open / Comment
2021-07-08 22:21:41 በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው

@enani_love
34 views@Enaniye , 19:21
Open / Comment
2021-07-08 22:21:19 . ሲከፋህ መኖርህ ትርጉም ያጣ ይመስልሀል እንጂ ያንተ መኖር የሚያስፈልጋቸው ብዙ ሰዎች አሉ፤ ባዶነት ሁሉም ሰው ይሰማዋል ወሳኙ ነገር በዛው ቅፅበት ያንተ ወደዚህ አለም መምጣት ህይወታቸው ላይ አንድ ሀይል የሚጨምርላቸው ሰዎች አሉ።

በፍፁም አላስፈልግም እንዳትል! ወዳጄ ታስፈልገናለህ! እህቴ ታስፈልጊናለሽ!

@enani_love
33 views@Enaniye , 19:21
Open / Comment
2021-07-08 18:52:57 T.me/Ebu_llience
45 viewsshiny , 15:52
Open / Comment
2021-07-08 12:11:46
59 views@Enaniye , 09:11
Open / Comment
2021-07-07 11:56:07 ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አዛን አለ መስጊድ ልትነጋ ምድር
ልሂድ ሼመንደፈር ልሳፈር ባቡር
በእንግድነት መጥታ ከሸገር ሀረር
ልቤን ይዛው ሄደች ወደሩቅ ሃገር
ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ
ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ
አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ
መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ
ሼመንደፈር
ውብ አርጎ ቢሰራሽ የሰማይ ፈጣሪ
አይደል ሰው እንድትገይ ያአሏህን ሳትፈሪ
ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ
ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
አልችልምና መቸገር
አልችልምና መቸገር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር
እኔ ሀገሬ ሐረር ትውልዴ ቁልቢ
ንግሥ ብለሽ መጥተሽ ከልቤ ብትገቢ
ካልወጣሁ ከአሥርቱ ከሲፈቱስ ይፍታህ
አንቺን በመውደዴ አይቆጣም ጌታ
ሼመንደፈር
ሸገር አዲሳባ አንቺ ያለሽበት
ራጉኤል አይደል ወይ የአኑዋር ጎረቤት
ቅዳሴና አዛኑን አጥር ቢለያቸው
ፈጣሪ ከሰማይ ባንድነት ሰማቸው
ሼመንደፈር
እኔም ልማል በአላህ አንቺም በቁልቢ
ክርሽን ሳትፈችው ነይ ከቤቴ ግቢ
ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ
ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
አልችልምና መቸገር
አልችልምና መቸገር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር

join us @world_wide_Unique
80 viewsBni, edited  08:56
Open / Comment
2021-07-07 11:16:41 Geber geber
183 viewsBni, edited  08:16
Open / Comment
2021-07-07 11:14:46 Tegerada nat Tegerada alewedm mayet wedka meda
77 viewsBni, edited  08:14
Open / Comment
2021-07-07 11:02:05 እስቲ በሙዚቃው ፈታ በሉልኝ ለወዳቻውን #SHARE አርጉት

#SHARE .....
ⓈⒽⒺⓇⒺ
74 viewsAbni , edited  08:02
Open / Comment