🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር... የሌለኝ በዝቶ ታይቶኝ ያለኝን እንዳልዘነጋው ትልቅ አድርገህ ፈ | Scribbles

አባታችን ሆይ
በሰማይ የምትኖር...
የሌለኝ በዝቶ ታይቶኝ
ያለኝን እንዳልዘነጋው
ትልቅ አድርገህ ፈጥረኸኝ
ልቤን ታናሽነት ከተሰማው
ባለማስተዋል ጥበብህን
ብኩርናዬን እንዳልሸጠው
በ"እባክህን" የሚጀምረው ፀሎቴን
በ"ተመስገን" አንተ ሙላው፡፡

【ኤሳው】


#RANDOM_THOUGHTS