Get Mystery Box with random crypto!

አንዱ ቤት ጩኸት አንዱ ቤት እልልታ፣ ሌላው ቤት ሀዘን ሌላኛው ቤት ደስታ። ጉራማይሌ ሕይወት ጉራ | የኛ🔊

አንዱ ቤት ጩኸት አንዱ ቤት እልልታ፣
ሌላው ቤት ሀዘን ሌላኛው ቤት ደስታ።
ጉራማይሌ ሕይወት ጉራማይሌ ዓለም፤
አንድ ዐይነት ገፅታ በምድር የለም።
@ኦፍታኤ ዳዊት