Get Mystery Box with random crypto!

የኛ🔊

Logo of telegram channel yegna — የኛ🔊
Logo of telegram channel yegna — የኛ🔊
Channel address: @yegna
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.63K
Description from channel

Join us
@BekiT9

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 3

2021-02-12 20:49:41
4.8K viewsOftae Dawit, 17:49
Open / Comment
2020-11-25 21:13:46 Maalan Jiraa( Oftae Dawit)
2.2K viewsOftae Dawit, 18:13
Open / Comment
2020-11-21 23:32:44 ወንበር ላይ ተቀምጠሽ
በዉይይቱ ነይ ብለው ሲያማክሯት
አልሰማም ስላለች
በአግድም ልትጫን ኦራል ተላከላት

@yegna
10.3K viewsYeab Tamrat, 20:32
Open / Comment
2020-10-18 23:05:08 Yeab Tamrat:
አበባ ነሽ ብዬ ግና ከመግጠሜ
አበባ ስትቀጥፊ እያየሁ በቁሜ
ደግሞ ለአንቺ ቅኔ?
እንደውም ታውቂያለሽ!
አንቺን ጨረቃ አርጎ
ለአንቺ ስንኝ ዳርጎ
ለከተበ ምላሽ
"እናቷን ጨረቃ!" ብሎ ሚገጥምብሽ
ገጣሚ አያሳጣሽ!!!

@yegna
10.9K viewsYeab Tamrat, 20:05
Open / Comment
2020-10-10 19:24:59 እኩለ ንጋት ላይ ልሂድ ልዝመት ያለ
በአህያ ሆድ ብርሀን ልቡ የታለለ
ግብርን ሳያስተውል ባንደበት የዛለ
ልቡን የተነሳ ያልነጋለት አለ።

@yegna
2.8K viewsYeab Tamrat, 16:24
Open / Comment
2020-10-10 00:00:10 ለጤዛ ተዋድቀን
(በዕውቀቱ ስዮም)
"እድሚያችን ሰባ ነው ቢበዛም ሰማንያ"
ይህም ኑሮ ሆኖ ጠዋት ማታ ፍልሚያ
አንዱ ካንዱ ጥዋ: ጥቃት የቀመሰ
በየደጃፉ ላይ ምሽግ እየማሰ
ጦር እንደ ቄጤማ እየነሰነሰ
መንደሩን ሸንሽኖ ባጋም እሾህ ቅጥር
ወገን እያስለየ ባሰለፈን ቁጥር
ጤናችን ሲሸረፍ
ቀናችን ሲዘረፍ
የት ሸሽተን እንትረፍ
የትገብተን እንረፍ?
በዶፍ ዝናብ አገር ለጤዛ ተዋድቀን
ሰላም እንደራበን ደስታ እንደናፈቀን
ትግላችን ሰልፋችን ያከትማል አንድቀን::


@yegna
2.6K viewsYeab Tamrat, 21:00
Open / Comment
2020-10-09 01:51:15 ****///**********
ድካም ሲያናውዘኝ ረፍት እመኛለሁ ፣
መደብ ላይ ተኝቼ አልጋ እናፍቃለሁ ፤
አልጋ ላይ ስተኛ ስልጣን ያሰኘኛል፣
ስልጣን ባሰብኩ ጊዜ ቀጋው ትዝ ይለኛል፣
ቀጋውን እንዳልቆርጥ ወኔ ያንስብኛል፤
ሀሳቤን ሳልጨርስ እንቅልፍ ይወስደኛል ፣
በሰመመን መሀል ፍቅር ያነቃኛል፤
ፍቅሬን ለመቀበል እጄን ስዘረጋ
ህሌናዬ ፈጥኖ ነፃነት ይቀድማል ብሎ በሩን ዘጋ ፤
ሰቅዞ እየያዘኝ የኑሮዬ ሳንካ ፣
ሞት መጣሁ ይለኛል አንዱን ሳላሳካ ፤

@yegna
2.2K viewsYeab Tamrat, 22:51
Open / Comment
2020-10-03 23:46:11 ዝምታ
ስላቺ ልጠበብ ቅኔ ልቀኝልሽ
ብራና ገልጬ
መልሼ ዘጋሁት ቃላት ቢጠፋብኝ
በሀሳብ ሰምጬ
ደግሞ በሌላ ቀን
ገፅሽን ልነድፍ ብሩሹን አንስቼ
ቀለሙ ደረቀ
ገፅሽን ፍለጋ በምናብ ጠፍቼ
ይሻለኛል ብዬ
ክራሩን ደርድሬ
ሙዚቃንም ብቃኝ
አንቺን የሚመጥን
ዜማ ከየት ላግኝ
ምን መሰለሽ እቱ
አንዳንዴም አለ አይደል እንዲህ ነው እውነቱ
ልቤ አንቺን ለመግልጥ
ሲጠፋበት ምሱ
ላአንዳንዱ ጥያቄ
ዝምታ ነው መልሱ


@yegna
2.4K viewsYeab Tamrat, 20:46
Open / Comment
2020-10-01 00:30:44 subscribe eski

https://www.youtube.com/channel/UCxKVv3Kb1-j8Ixkvy5eBeUA?view_as=subscriber
2.1K viewsYeab Tamrat, 21:30
Open / Comment
2020-09-24 00:29:34
2.2K viewsOfta'e Dawit, 21:29
Open / Comment