Get Mystery Box with random crypto!

የኛ🔊

Logo of telegram channel yegna — የኛ🔊
Logo of telegram channel yegna — የኛ🔊
Channel address: @yegna
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.63K
Description from channel

Join us
@BekiT9

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-09-18 13:57:05 ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እንግዳ ነገር ነው። አየህ መዝናናትና ፈታ ማለት ላይ ምርጥ ሆነህ ነገር ግን ስራህ ላይ፣ መንፈሳዊ ህይወት ላይ፣ ከፈዘዝክ ይሄን ምሳሌ አስታውስ። ወዳጄ የሁሉንም ነገር ሚዛን ማስጠበቅ አለብህ።
352 viewsOftae Dawit, 10:57
Open / Comment
2021-09-03 01:25:55 Jaalalli hin dulloomu
Fekir ayarejim!!
761 viewsOftae Dawit, 22:25
Open / Comment
2021-07-09 16:27:42 ለችሮት ትግስቴ
ለምወዳት ሚስቴ

°°°°°°°
ጀንበር ንጋት የማለዳ -
የሩቅ ምስራቅ ቀጭን ጮራ፤
የደመና መውጫ ገፁ -
እንደ መላክ ምታበራ።
መልካም ሽቱ እንዳበባ -
የጣን ሞገስ የመቅደሱ፤
መልካም ቅኔ መልካም ፍቅር -
ከከንፈሯ ሚታፈሱ።
ያይኔ ብርሐን የዛ ልቤ -
የግሬ መንገድ መራመጃ:
የታቦት ደጅ የፅላቱ -
የሙክራቡ መጋረጃ-
የፍቅሬ ፍቅር መስታይቱ -
ለመውደዴ ጥግ ልኬት፤
በልቤ አለች የማትወጣ -
ከሴት ሁሉ የላቀች ሴት።
1.9K viewsYeab Tamrat, 13:27
Open / Comment
2021-07-06 16:55:19 አንዱ ቤት ጩኸት አንዱ ቤት እልልታ፣
ሌላው ቤት ሀዘን ሌላኛው ቤት ደስታ።
ጉራማይሌ ሕይወት ጉራማይሌ ዓለም፤
አንድ ዐይነት ገፅታ በምድር የለም።
@ኦፍታኤ ዳዊት
1.7K viewsOftae Dawit, 13:55
Open / Comment
2021-07-02 23:58:20 Qalama koo(የኔ ብዕር)
(It's all about Oftae's pen)
https://telegram.me/Oftaeddawit
2.4K viewsOftae Dawit, 20:58
Open / Comment
2021-05-17 17:58:28 Be feta
2.5K viewsYeab Tamrat, 14:58
Open / Comment
2021-04-07 17:21:10 "ፍቅር ምድራዊ
ዘር፡ ቀለም፡
ብሔር እና ዜግነት የለውም።"
@ ኦፍታኤ ዳዊት
3.4K viewsOftae Dawit, 14:21
Open / Comment
2021-04-01 18:11:55 መልክሽ ይማርካል የውበትሽ ወዙ
ኮቴሽን ሚከተል አፍቃሪሽም ብዙ
ይህ ልብሽ ሳይሰስት እኔን የማለቱ
ንገሪኝ በሞቴ ምን ድነው ምክንያቱ?
3.6K viewsYeab Tamrat, 15:11
Open / Comment