🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Yenesport

Logo of telegram channel yenesport — Yenesport Y
Logo of telegram channel yenesport — Yenesport
Channel address: @yenesport
Categories: Sport , Uncategorized
Language: English
Subscribers: 13.65K
Description from channel

www.yenesport.com
The Right place for sport news

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 2

2023-04-02 22:27:37
BREAKING: Graham Potter has been sacked by Chelsea.

“Chelsea would like to thank Graham for all his efforts and contribution and wish him well for the future”, club statement announces.
851 viewsMicky D, 19:27
Open / Comment
2023-04-02 08:00:07 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

09:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ዌስትሀም ከ ሳውዛምፕተን
12:30 | ኒውካስትል ከ ማን ዩናይትድ

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ አልሜሪያ
11:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ
01:30 | ቪላሪያል ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ

በጣልያን ሴሪኤ

07:30 | ቦሎኛ ከ ዩዲኒዜ
10:00 | ሞንዛ ከ ላዚዮ
10:00 | ስፔዚያ ከ ሳለርኒታና
01:00 | ሮማ ከ ሳምፕዶሪያ
03:45 | ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኮሎኝ ከ ሞንቼግላድባህ
01:30 | ወርደር ብሬመን ከ ሆፈንሄም

በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ሊል ከ ሎረንት
10:00 | አንገር ከ ኒስ
10:00 | ብሬስት ከ ቱሉዝ
10:00 | ክሌርሞንት ከ አጃኪዮ
10:00 | ናንትስ ከ ሬምስ
12:05 | ሞናኮ ከ ስትራስበርግ
03:45 | ፒኤስጂ ከ ሊዮን

"SHARE" @yenesport
292 viewsMicky D, 05:00
Open / Comment
2023-04-02 07:59:49
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 2-3 አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ማንችስተር ሲቲ 4-1 ሊቨርፑል
አርሰናል 4-1 ሊድስ ዩናይትድ
በርንማውዝ 2-1 ፉልሃም
ብራይተን 3-3 ብሬንትፎርድ
ክሪስቲያል ፓላስ 2-1 ሌስተር ሲቲ
ዎልቭስ 1-1 ኖቲንግሃም ፎረስት
ቼልሲ 0-2 አስቶንቪላ

በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 2-1 ኢስፓኞል
አትሌቲክ ቢልባዎ 0-0 ሄታፌ
ካዲዝ 0-2 ሴቪያ
ኤልቼ 0-4 ባርሴሎና

በጣልያን ሴሪኤ

ክሮሞነሴ 1-3 አታላንታ
ኢንተር ሚላን 0-1 ፊዮረንትና
ጁቬንቱስ 1-0 ሄላስ ቬሮና

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራይበርግ 1-1 ሄርታ በርሊን
ሌብዝንግ 0-3 ሜንዝ
ሻልክ 0-3 ባየር ሌቨርኩሰን
ዩኔን በርሊን 3-0 ስቱትጋርት
ዎልቭስበርግ 2-2 ኦግስበርግ
ባየር ሙኒክ 4-2 ዶርትሙንድ

በፈረንሳይ ሊግ 1

አክሰርሬ 1-0 ትሮይስ
ሬንስ 0-1 ሊንስ

"SHARE" @yenesport
292 viewsMicky D, edited  04:59
Open / Comment
2023-04-01 08:07:35 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ አዳማ ከተማ
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል
11:00 | አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ
11:00 | በርንማውዝ ከ ፉልሃም
11:00 | ብራይተን ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ክሪስቲያል ፓላስ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ወልቭስ
01:30 | ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ጅሮና ከ ኢስፓኞል
11:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሄታፌ
01:30 | ካዲዝ ከ ሴቪያ
04:00 | ኤልቼ ከ ባርሴሎና

በጣልያን ሴሪኤ

10:00 | ክሮሞነሴ ከ አታላንታ
01:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፊዮረንትና
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ሄላስ ቬሮና

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | RB ሌብዝንግ ከ ሜንዝ
10:30 | ዩኔን በርሊን ከ ስቱትጋርት
10:30 | ፍራይበርግ ከ ሄርታ በርሊን
10:30 | ዎልቭስበርግ ከ ኦግስበርግ
10:30 | ሻልክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዶርትሙንድ

በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ኦክሰርሬ ከ ትሮይስ
04:00 | ሬንስ ከ ሌንስ         
621 viewsMicky D, 05:07
Open / Comment
2023-03-29 06:03:50 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ቦስትዋና 2-3 ኢቋዶሪያል ጊኒ
ኢስትዋኒ 0-1 ኬፕ ቨርደ
ማላዊ 0-4 ግብፅ
ናሚቢያ 2-1 ካሜሮን
ጋምቢያ 1-0 ማሊ
ላይቤሪያ 1-2 ደቡብ አፍሪካ
ሞዛንቢክ 0-1 ሴኔጋል
ታንዛኒያ 0-1 ዩጋንዳ
ኮሞሮስ 0-2 አይቮኮስት
ቶጎ 1-1 ቱኒዚያ
ሞሪታኒያ 1-1 D.R ኮንጎ

በዩሮ 2024 ማጣሪያ

ጎርጅያ 1-1 ኖርዌይ
ኮሶቮ 1-1 አንዶራ
ሮማኒያ 2-1 ቤላሩስ
ስኮትላንድ 2-0 ስፔን
ስዊዘርላንድ 3-0 እስራኤል
ቱርክ 0-2 ክሮሺያ
ዌልስ 1-0 ላቲቪያ

           @yenesport
635 viewsMicky D, 03:03
Open / Comment
2023-03-28 19:44:37 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ቦስትዋና ከ ኢቋዶሪያል ጊኒ
10:00 | ኢስትዋኒ ከ ኬፕ ቨርደ
10:00 | ማላዊ ከ ግብፅ
10:00 | ናሚቢያ ከ ካሜሮን
01:00 | ጋምቢያ ከ ማሊ
01:00 | ላይቤሪያ ከ ደቡብ አፍሪካ
01:00 | ሞዛንቢክ ከ ሴኔጋል
02:00 | ታንዛኒያ ከ ዩጋንዳ
04:00 | ኮሞሮስ ከ አይቮኮስት
04:00 | ቶጎ ከ ቱኒዚያ
05:00 | ሞሪታኒያ ከ D.R ኮንጎ

በዩሮ 2024 ማጣሪያ

01:00 | ጎርጅያ ከ ኖርዌይ
03:45 | ኮሶቮ ከ አንዶራ
03:45 | ሮማኒያ ከ ቤላሩስ
03:45 | ስኮትላንድ ከ ስፔን
03:45 | ስዊዘርላንድ ከ እስራኤል
03:45 | ቱርክ ከ ክሮሺያ
03:45 | ዌልስ ከ ላቲቪያ

"SHARE @yenesport
869 viewsMicky D, 16:44
Open / Comment
2023-03-28 07:09:08 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ሴንትራል አፍሪካ 2-0 ማዳጋስካር
ደቡብ አፍሪካ 0-1  ኮንጎ
አንጎላ 1-1 ጋና
ጊኒ ቢሳው 0-1 ናይጄሪያ
ኒጀር 0-1 አልጄሪያ
ኢትዮጵያ 2-3 ጊኒ
ሱዳን 1-0 ጋቦን

በ ዩሮ 2024 ማጣሪያ

አውስትራሊያ 2-1 ኢስቶዋኒ
ሀንጋሪ 3-0 ቤላሩስ
አየርላንድ 0-1 ፈረንሳይ
ሞልዶቫ 0-0 ቼክ ሪፐብሊክ
ሞንቴግሮ 0-2 ሰርቢያ
ኔዘርላንድ 3-0 ጊብራልታር
ፖላንድ 1-0 አልባኒያ
ስዊድን 5-0 አዘርባጃን

"SHARE" @yenesport
359 viewsMicky D, 04:09
Open / Comment
2023-03-27 08:11:14 " ትኩረት ሰጥተን ለመጫወት ተዘጋጅተናል "

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በዛሬው ዕለት ከ ጊኒ ጋር ከሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል :-

- ያለፈውን ጨዋታ ቶሎ ረስተን ስለቀጣዩ ጨዋታ በማሰብ ትኩረት ሰጥተን ቀጣዩን ጨዋታ ለመጫወት ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

- ሚልዮን ሰለሞን በጉዳት ምክንያት ከጨዋታው ውጪ ነው ሌሎች ሁሉም ተጨዋቾቻችን ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው።

- በባለፈው ጨዋታ ተጋጣሚያችን ካሳደረብን ጫና እና ብልጫ በላይ እኛ ጨዋታውን ለመቆጣጠር የሄድንበት መንገድ ልክ አልነበረም።

- በጨዋታ ውስጥ ማሸነፍ ፣ መሸነፍ እና አቻ ያለ ነው በጨዋታው የታየው እንቅስቃሴ እኛ በፈለግነው መንገድ አለመሄዱ ተጨዋቾቹ ካላቸው ጉጉት እና ፍላጎት የተነሳ ነው።

- ጨዋታውን የተሸነፍነው ያን ያህል ከባድ ሆኖ አይደለም ፣ ለራሳችን የሰጠነው ግምት እና ከ ጨዋታው እንፈልገው የነበረውን ውጤት በጉጉት በመጠበቃችን ነው።

- በጨዋታው ያደረግነው የአዕምሮ ጨዋታን ሳይሆን የጉልበት ጨዋታን መሰረት አድርገን ነበር ይህ ደግሞ ለእነሱ ተመችቷቸዋል።

- እነሱ የነጥብ ብልጫ ስላላቸው ወደ ሜዳ ይዘው የሚገቡት ነገር ሊኖር ይችላል እኛም ደግሞ የምንፈልገውን ነጥብ ለማግኘት የራሳችንን ዝግጅት አድርገናል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ምንጭ - የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

@yenesport
367 viewsdavo2061, 05:11
Open / Comment
2023-03-27 08:09:47 ኮንቴና ቶተንሃም በስምምነት መለያየታቸውን ክለቡ አሳወቀ !

ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ከቶትንሀም ሆትስፐር ሀላፊነት ከአስራ ስድስት ወራት ቆይታ በኋላ  በጋራ ስምምነት መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል።

ስፐርስ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ ክስቲያን ስቴሊኒ ቡድኑን በዋና አሰልጣኝነት ሪያን ማሰን ደግሞ በምክትልነት ቡድኑን እየመሩ እንደሚቆዩም አስታውቋል።

የቶትንሀም ሆትስፐር ሊቀመንበር ዳኒ ሌቪ ከፊታቸው አስር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ እንደሚቀራቸው አስታውቀው የሻምፒየንስ ሊጉን ቦት ይዞ ለማጠናቀቅ ሁሉም አንድ ሆኖ እንዲሰራ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

"SHARE" @yenesport
361 viewsdavo2061, 05:09
Open / Comment
2023-03-26 22:34:27 የዩሮ ማጣሪያ ጨዋታዎች የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል

ሉክዘምበርግ 0 - 4 ፖርቹጋል
ማልታ 0 - 2 ጣሊያን
ሰ.አየርላንድ 0 - 1 ፊንላንድ
ስሎቫኪያ 2 - 0 ቦስኒያ

"SHARE" @yenesport
754 viewsdavo2061, 19:34
Open / Comment