Get Mystery Box with random crypto!

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ እንደሚታወቀው በአስሓቡል የሚን ስር | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ እንደሚታወቀው በአስሓቡል የሚን ስር የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ከተጀመረ ወራቶችን አስቆጥሯል ። እርሱም የተለያዩ ከክርስትና ወደ እሥልምና የመጡ እህቶችና ወንድሞች የሒዳያ ሰበብ የሆነውን ታሪካቸውን ቀጥታ በድምጽ ወይም በጹሑፍ የሚገልጹበት ሲሆን ለዛሬ የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም እንዴት ሰለምኩኝ ፦ ጥያቄ ቁጥር አንድ ይዘን ቀርበናል…