Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 22

2021-09-22 20:20:56
379 viewsሳራ ነኝ ሰለምቴዋ, 17:20
Open / Comment
2021-09-22 20:20:41 <<በክርስትና እምነት ሁለት ጥያቄ የሆኑብኝ ነገሮች ነበሩ።>> ትላለች ይህች በፎቶ የምትመለከቷት ሰለምቴ እህታችን......

1,#የመጀመሪያው <<እየሱስ ጌታ ነው >> የሚለው ነው።

ይህን ለመቀበል ይከብደኝ ነበር፣ እኔ እየሱስ ክርስቶስን እወደዋለሁ። #ጌትነቱ ላይ ግን #ከባድ_ጥርጣሬ_ነበረኝ።

#ሁለተኛው <ልጅ የአባቱን ወንጀል ይሸከማል> የሚለው ፅንሰ ሀሳብ ግራ አጋብቶኝ ነበር። ( ክርስትና አያት ባጠፋው አባት ይቀጣል፣ አባት ባጠፋው ልጅ ይቀጣል ይላል።

እንዴት እኔ ባልሰራሁትና ምንም በማላውቀው ወንጀል እጠየቃለሁ?)

አዳምና ሄዋን እኔን ሳያማክሩ ላጠፉት ጥፈሰት እኔ ለምን የነሱን ሀጢያት እወርሳለው? ምን አገባኝ? ወንጀሉን ሲፈፅሙ በቦታው አልነበርኩ፣ አላማከሩኝ ታዲያ እንዴት የነሱን ሀጢያት እኔ እሸከማለው?

እነዚህ ሁለት ጥርጣሬዎች ሀይማኖቴን እንድፈትሽ ጋበዙኝ።

በመጨረሻ #ኢስላምን መመርመር ጀመርኩ።

ኢስላምን ይበልጥ ባጠናሁት ቁጥር ይብልጥ እየወደድኩት መጣሁ።

ኢስላም ቆንጆ ፅንሰ ሀሳብ የያዘ እምነት ብቻ ሳይሆን ምርጥ የህይወት መንገድም ጭምር መሆኑን ተገነዘብኩ!
በእስልምና ዝለለው፣ እለፈው፣ አልተገለጠልህም ፣ ወዘተ የሚባሉ ማጭበርበሪያዎች የሉም።

ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆናቸው ሼር በማድረግ እናዳርሰው!

አላህ ቅኑን መንገድ #ኢስላምን ይምራን ።


የሠለምቴዎችን ልዩ የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ታሪኳቸውን ለማድመጥ :-




AS_HABULE YAMlNE TUBE
https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q

በጹሑፍ ይቀርባል ¶
https://t.me/AshaBuleyamine/5125

ሠለምቴ ከሆኑ ጆይን ብለው የፕሮግራሙ እንግዳ ይሁኑ
https://t.me/Selmeta

አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ቪዲዎች
http://tiktok.com/@as_hbule

አስተያየት ለመስጠት
http://t.me//Ashabulyeminbot

ለበለጠ መረጃ
https://t.me/Quran_is_life_Sari_A

አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ቪዲዎች
http://tiktok.com/@as_hbule
433 viewsሳራ ነኝ ሰለምቴዋ, 17:20
Open / Comment
2021-09-22 08:27:16
748 views Eman ነኝ ሰለምቴዋ اللهم يا مقلب القلب ثبت قلب علدنك, 05:27
Open / Comment
2021-09-22 08:27:15 የሡመያዎች ሃላል የረቡዕ ፕሮግራም

// በእህት ሩቁያ
#አስተማሪ ግጥም አታግቢ

// በእህት ኢማን
#የአቡበከር ረዐ ስም ሲነሳ

// በእህት ነኢማ
#የጦር ሜዳ ጀግና

//#የፕሮግራሙ
/// እህት ሀሊማ

በ አስ-ሓቡል የሚን ሱመያዎች
http://t.me/AshaBuleyamine
685 views Eman ነኝ ሰለምቴዋ اللهم يا مقلب القلب ثبت قلب علدنك, edited  05:27
Open / Comment
2021-09-21 22:52:17 ሠለምቴዋ ዛሃራ....ክፍል ሁለት

ታሪኬ እንድህ ይቀጥላል..

ኦርቶዶክሳውያን ወደባይብል መለሥ ብላችሁ ብታነቡ መልካም ነው እላለው።
ምክንያቱ በማንበብ በማገናዘብ እውነትን ከሃሠት መለየት ይቻላልና።

ሌላው ኢየሱስን አምላክ ነው ብለው የሚያምኑ ከርሥቲያን ወገኖች ኢየሱስ ክርስቶስ (ዒሳ) ዐ ሰ ያለ አባት ከሴት ብቻ በመወለዱ፣ ሙታንን መቀስቀሱና በሠራቸውን ታዐምራቶች በማሥመልከት ነው። ይህን በጌታው ፈቃድ እንጅ በራሡ አንዳች ምድረግ እንደማይችል በግልጽ ተናግሮሣለ ወገኖቻችን ግን በጭፍን ያመልኩታል።

ኢየሰስ ከዘፍጥረጥ እሥከራዕይ ሥንመለከት አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት አንድም ምዕራፍ አናገኝም!

ይልቅ ከዛ በተቃራኒ እርሱ ፍጡር እንደሆነ ተጠቅሦ እናገኛለን፦ ኢሳይያስ 49፥5-6 ያዕቆብን ወደ እርሱ እንድመልስ እስራኤልንም ወደ እርሱ እንድሰበስብ ባሪያ እሆነው ዘንድ ከማኅፀን ጀምሮ *የሠራኝ* እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— እርሱም፡— የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የዳኑትን እንድትመልስ ባሪያዬ ትሆን ዘንድ እጅግ ቀላል ነገር ነውና እስከ ምድር ዳር ድረስ መድኃኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ፥ ይላል

ይህንን ሃይማኖት አበው ሲያብራራው፦
ሃይማኖት አበው ዘቄርሎስ 76:19፦ዳግመኛም መድኅን ክርስቶስ ከድንግል ስለመወለዱ በኢሳይያስ አፍ "ብዙ ሥራ እሠራ ዘንድ የያዕቆብንም ወገን አንድታደርግ
ዘንድ አስራኤልንም አንድ አደርግ ዘንድ በማሕጸን ተፈጠርኩ አለ" በማለት በኢሳያስ አፍ የተነገረውን አበው ኢየሱስ ተፈጠርኩኝ እንዳለ በግልጽ አሥቀምጦታል።

ስለዚህ እናንተ የምታመልኩት ፍጡር መሆኑን በዚህ መልኩ እንመለከታለን። ሌላው ኢየሱስ ለእስራኤል ሕዝቦች የተላከ መልክተኛ ነው። ለእስራኤል በጎች በስተቀር አልተላኩም በማለት በግልፅ ተናግሯል።

አምላካችን አሏህ እንድህ ይላል በምዕራፍ 3 ፥51 ብንመለከት እየሱስ ምን ይላል አሏህ ጌታዬ ጌታችሁ ነው ስለዚህ ተገዙት ይህ ቀጥተኛው መንገድ ነው አላቸው ይላል፦ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 51)
«አላህ ጌታዬና ጌታችሁ ነው፤ ስለዚህ ተገዙት፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው» (አላቸው)፡፡
እሱ የአለማቱን ጌታ በትክክል የሚገዛ ነበር ።

በባይብልም ቢሆን ኢየሱስ የራሡ ሚገዛው አምላክ እዳለው በግልፅ ተቀምጦ እንመለከታለን፦ መቅደላዊት ማርያም ወደ እርሱ መጥታ ልትነካው ስትል አትንኪኝ ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አምላኬ እና ወደ አምላካችሁ ወደ አባቴ እና ወደ አባታችሁ አላረኩም ብለሽ ንገሪቸው ብሎ አምላክና አባት እዳለው በግልፅ አስቀምጦል።

ሌላው ጳውሎስ እራሱ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ይባረክ በማለት አምላክ እዳለው በግልፅ አስቀምጦል።
ሌላው በሱርቱ መርየም፣ - 30)
(ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡»
በማለት አምላካችን አሏህ የተናገረው ንግግር አለ ኢሳ ዐ,ሰ የተናገረውን ንግግር አምላካችን አሏህ ይነግረናል።

ሥለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ የተከበረ የአምላካችን የአላህ ባሪያና ነቢይ ፍጡር ነው።

ክርሥቲያን ወገኖቻችን ወደተፈጠራችሁበት ሃይማኖት ወደእሥልምና ብትመለሡ የተሻለ ነው ሥል ጥርዬን አሥተላልፋለው...!

ክፍል ሦስት ይቀጥላል.....

በእህት ሐድል

አሁንም ባለ ታሪክ ለሆኑ ሰለምቴዎች በራችን ክፍት ነው ይላል የአስሓቡል የሚን ጀመዐ ። ሰለምቴዎችን እንጋብዛለን ።

እርሶ ሰለምቴ ኖት..!? እንግዲያውስ ታሪኮ ለሌሎች መማሪያ ይሆን ዘንድ ። ለአንዲት ነፍስ የሒዲያ ሰበብ ሊሆን ይችላልና ታሪኮን ያካፍሉን ።

አድራሻችን ፦
http://t.me/Selmeta

ቴሌግራም 00966503917209
http://t.me/OBintMahmud

በዋትስ-አፕ 00966554225870
https://t.me/Quran_is_life_Sari_A

የፕሮግራሙ መገኛ ዩቱብ




አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ቪዲዎች
http://tiktok.com/@as_hbule

ሠለምቴ የሆኑ ይምጡ ለመሥለም የሒዳያ ሠበበዎን ያካፋሉን! እኛም ለሌሎች አሥተማሪ በሆነ መልኩ እያዘጋጀን እናቀርባለን።
272 viewsedited  19:52
Open / Comment
2021-09-21 22:52:00
254 views19:52
Open / Comment
2021-09-21 08:08:10 አስ-ሓቡል የሚን!

አስሓቡል የሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ ሰፊ መርሓ-ግብር የያዘ ተቋም ነው። በአሁን ሰዓት በገጠሩ ክፍል ሚሽነሪዎች በጥቅማ ጥቅም የሚደልሉበትን ቦታ እግር በእግር እየተከታተል ሙሥሊሙን የሚደጉም፣ መድረሳ የሚያቋቋም፣ ቁርኣን የሚያስቀራ፣ ሠለምቴዎችን በመሰብሰብ ታሪካቸውን በማቅረብ ለሠለምቴዎች በእርዳታ የሚደግፍ ሰዎችን ወደ ዲኑል ኢሥላም የሚጣራ ተቋም ነው። ይህንን ተቋም በንዋይ(በገንዘብ)፣ በአሳብ እና በጉልበት መደገፍ የምትፈልጉ እንግዲያውስ ይህንን ሊንክ በማስፈንጠር ተጭነው ይግቡ፦

ቴሌግራም፦ https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79

ዋትስ-አፕ
https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air
1.3K views05:08
Open / Comment
2021-09-20 21:27:30 https://vm.tiktok.com/ZSe1YsjLp/
አንዳንድ የቁርኣን አንቀፆች ለምን ተቀየሩ?
847 views18:27
Open / Comment
2021-09-19 06:49:12 አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?
በእነዚያ ከእርሱ ሌላ በኾኑትም (ጣዖታት) ያስፈራሩሃል፡፡ አላህ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡ (አል-ዙመር - 36)

http://t.me/AshaBuleyamine
699 views03:49
Open / Comment