Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 19

2021-09-30 16:01:21 ሒጃብ ለሴት ልጅ ክብሯ ወይስ የበደል ካባዋ?

ሰለጠንኩ የሚለው ኢስላም ጠሉ ዓለም እስልምና ለሴት ልጅ ሒጃብን በመደንገጉ እንደበደላትና ነፃነቷን ገፎ የባርነት ቀምበር እንደጫነባት አድርጎ ይከሳል። የሀገራችንም በቀቀኖች ያንኑ መሠረት አልባ ጩኽት ያስተጋቡታል። በርግጥ ሒጃብ ለሴት ልጅ የበደል ካባ ነውን?

ሴት ልጅ ሒጃብ ስታደርግ በመጀመሪያ ተጠቃሚ የምትሆነው እራሷ ናት። ሳታደርግ ብትቀርም ተጎጂ የምትሆነው እራሷ ናት። ምዕራባውያን በነፃነት ምክንያት ሒጃብን ሲነቅፉና በስልጣኔ መስለው መራቆትን ሲያበረታቱ፥ በዚህ ሰበብ የሚመጣባትን መከራ ግን መግለፅ አይፈልጉም። ሒጃብ ለሴት ልጅ የሚሰጠውን ጥቅም ለመረዳት በተቃራኒው መራቆት እያመጣባት ያለውን መዘዝ ማየቱ ተገቢ ይመስለኛል። ሴት ልጅ ስትራቆት የወንዶች ዓይን ማረፊያ እንደምትሆንና የዝሙት ፍላጎት እንዲያድርበት እንደሚያደርገው ግልፅ ነው። ይህ ደግሞ ሴቶችን ለአስገድዶ መደፈር እየዳረጋቸው ይገኛል። ይህንን የሚያሳዩ ጥናቶች አሉ

ጥናቶች
• WHO ባወጣው ጥናት መሠረት ዓለም ላይ ከሶስት ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ አንዴ የመደፈር አደጋ ይገጥማታል።
• አሜሪካ በየ7 ደቂቃው አንድ ሴት ትደፈራለች። ይህ ማለት በየ24 ሰዓቱ ወደ 205 የሚጠጉ ሴቶች ይደፈራሉ ማለት ነው።
• ከሚደፈሩ ሴቶች ከአራቱ አንዷ እርግዝና ላይ እያለች ነው ምትደፈረው።
• 10ሚሊየን ህፃናት ተደጋጋሚ ደፈራ ይደርስባቸዋል።
• በዓለም አቀፍ ደረጃ በየቀኑ 137 ያህል ሴቶች በስራ ባልደረቦቻቸው ይገደላሉ።
• 40% የሚያህሉ ሴቶች በስራ ቦታዎቻቸው ላይ የመደፈር አደጋ ይደርስባቸዋል።
• ትምህርት ቤቶች ላይ በሚፈፀሙ ደፈራዎች መበራከት ምክንያት ከአራት ሴት ተማሪዎች አንዷ የትምህርት ቤቷን ሽንት ቤት መጠቀም ትፈራለች።

ደፈራ የሚያስከትለው ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውስ ደግሞ እጅግ ጥልቅና ውስብስብ ነው። አባታቸው የማይታወቁ ልጆች መወለድ፣ ተቃራኒ ፆታን መጥላትና መፍራት፣ ትዳርን መጥላት፣ በትዳር ደስተኛ ያለመሆን፣ ከትዳር አጋር ጋር በወሲብ ያለመደሰትና ያለመርካት፣ የአዕምሮ መታወክ(ማበድ)፣ ተስፋ መቁረጥና እራስን ማጥፋት፣ ጎዳና ተዳዳሪ መሆን፣ ለተላላፊ በሽታዎች መጋለጥ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ 58% የሚሆነው HIV የተስፋፋው በደፈራ ነው።

በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ሰለጠንኩ የሚለው ዓለም ሴትን ልጅ እንድትራቆት ካደረጋት ቡኃላ ለሚደርስባት ጥቃት ህጋዊ ከለላ እንኳን አይሰጣትም። ይህ ሁሉ በደልና ወንጀል ሴቶች ላይ እየደረሰ ነገር ግን ወንጀለኞች ላይ የሚተላለፈው ቅጣት እጅግ የላላ ነው። በመደፈሯ ምክንያት የሚደርስባትን አካላዊና ስነልቦናዊ ቁስል የማይመጥን ነው። ያም ብቻ አይደለም። የህጉ መላላት ወንጀሉ እጅግ እንዲስፋፋ የሚያደርግ ሌላኛው ምክንያት ነው። ይህንን የሚያሳይ ጥናት አለ።

ብሪታንያ ውስጥ እድሜያቸው ከ18 - 24 ከሚደርሱ ሴቶች 97% የሚያህሉት ፆታዊ ጥቃት ይደርስባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ 96% የሚሆነው ለፖሊስ ሪፖርት አይደረግም። ምክንያቱ ደግሞ ሪፖርት ብናደርግም ምንም ለውጥ አያመጣም የሚል ነው። ህጉ በመላላቱና ትምህርት ሰጪ ባለመሆኑ ጥቃት የሚደርስባቸው ሴቶች ለመክሰስ ምን ያህል እንደሚሰላቹ ተመልከቱ።

መረር ባለ አስተማሪ ቅጣት እንጂ "ሴት እናት ናት፤ እህት ናት አክስት ናት" በሚሉ ዘመቻዎችና መፈክሮች የሚደፈሩና የሚዋረዱ ሴቶችን ቁጥር መቀነስም አይችልም። የሴቶች ቀን ብሎ ማክበርም ለሚደርስባቸው ህመም ማስታገሻ መድኃኒት መሆን አይችልም። ይህ የካንሰር በሽታን በፓናዶል ለማከም እንደመሞከር ሞኝነት ነው።

ለዚህ ትክክለኛው መፍትሔና ለበሽታው ፍቱን መድኃኒት መሆን የሚችለው እስልምና ነው። እስልምና ለችግሩ መፍትሔውን የሚያስቀምጠው ደረጃ በደረጃ ነው። ችግሩ ከመከሰቱ በፊት ቅድመ ጥንቃቄ ይሆን ዘንድ እያንዳንዱ ግለሰብ የየራሱን ድርሻና ሀላፊነት እንዲወጣ በማዘዝ ይጀምራል። በሽታዎች እንዳትጠቃ በቅድሚያ ቅድመ መከላከል ማድረግ ያስፈልጋል። ለምሳሌ በHIV ላለመያዝ በሽታውን ከሚተላለፍባቸው ነገሮች እራስ መጠበቅ ያስፈልጋል። ከሌሎች በሽታዎችም በተመሳሳይ እንዲሁ ቅድመ ጥንቃቄ ታደርጋለህ። ከሌባም ንብረትህን ለመጠበቅ እንዲሁ ቅድመ ጥንቃቄ ታደርጋለህ። በርህን ክፍት አድርገህ አሳድረህ ተዘረፍኩ ማለት አትችልም። በቅድሚያ የራስህን ድርሻ፣ የራስህን ሀላፊነት፣ የራስህን ጥንቃቄ መውሰድ አለብህና።

እስልምናም ለዚህ ሴቶች ላይ ለሚደርሰው በደል በቅድሚያ እያንዳንዱ ግለሰብ የየራሱን ድርሻ እንዲወጣ ያዛል። አምላካችን አላህ وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَىٰ [ ሱረቱ አል-ኢስራእ - 32 ] ዝሙትን አትስሩ አይደለም ዝሙትን አትቅረቡ ነው ያለን። ይህ የአላህ ጥበብ ነው። ዝሙት ሂደት እንጂ በአንዴ እሚፈጠር ምክንያት አልባ ውጤት አይደለም። ለዛም ነው አትቅረቡ ማለቱ። ያ ማለት ወደ ዝሙት የሚወስዱ መንገዶችን አትከተሉ ማለቱ ነው።

ዝሙት ከዓይን ይጀምራል። በመሆኑም ይህንን ወደ ዝሙት የሚያደርስ የመጀመሪያውን ክፍል ለመከላከል አሊያም ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ እንደእስልምና ወንዱ እይታውን መስበር ግዴታው ነው። ይህ የወንዱ ኃላፊነት ነው። ሴት ልጅ ደግሞ ሰውነቷን በሒጃብ መሸፈን አለባት። ከሌባ ንብረትን ለመጠበቅ በርን መዝጋት እንደሚያስፈልገው ሁሉ፥ ሴት ልጅ ከባለጌና ደፋሪ ወንዶች እራስዋን ለመጠበቅ ሰውነቷን በሒጃብ መሸፈን አለባት።

የዝሙት ቀጣዩ ክፍል መነካካት ነው። በመሆኑም እስልምና ይህንንም ክፍል ይከለክላል። ከአጅነብይ ጋር መነካካት፣መጨባበጥ አሊያም መደባለቅ የተከለከለ ነው። እስልምና ከዚህም አልፎ ዝሙት ውስጥ ለሚገባ ወንጀለኛ መቀጣጫ የሚሆን ተመሳሳይ ወንጀል ለመስራት ለሚያስብ ሰው ትምህርት የሚሰጥ ቆምጠጥ ያለ ቅጣት አስቀምጧል። ይህም ወንጀሉ እንዳይስፋፋ ያደርገዋል።

እነዚህ ሁሉ ተጨባጭ እውነታዎች የሚያሳዩት ሒጃብ ለሴት ልጅ ክብሯን ከሚገፈው ጥቃት መጠበቂያ ጋሻዋ እንጂ የበደል ካባዋ እንዳልሆነ ነው። በዚህ ደረጃ ለሴት ልጅ ጥበቃ ሊያደርግላት የሚችል የለም። በመሆኑም

╭──────══──────╮
ለሴት ልጅ እስልምና ጌጧ፥
ሒጃብም ክብሯ ነው።
╰──────══──────╯

https://t.me/Zelebet

ከወንድም ዐዚዝ አብራር
639 views13:01
Open / Comment
2021-09-30 16:01:21
542 views13:01
Open / Comment
2021-09-30 01:33:34 አስ-ሓበል የሚን


በሀገራችን ኢትዮጵያ በገጠር አካባቢ ኢስላማዊ (መማሪያ ክፍል) መድረሳን በመገንባት ልጆችን እያስተማረ ይገኛል።

የእስልምና ብርሃን ለሁሉም ይደርስ ዘንድ አሻራውን እያሳረፈ የሚገኘው በአባላቶቹ ጥረት በአላህ እገዛ የኸይር ስራ ጉዞውን ቀጥሏል።

የቲሞችን በመንከባከብ መሳኪኖችን ሠለምቴዎችን በመርዳት የወገኑ ደጀን ለመሆን ሰበብ እያደረሰ የሚገኘው አስ-ሓበል የሚን የአሏህ ፍቃድ ከሆነ ትልቅ መስጂድ የመገንባት እቅድ ይዘናል ።

በብዙ መከራና ስቃይ ውስጥ የሚገኙ ሚስኪኖችን እንባ እያበሰ፤ የበርካታ የቲሞችን እንግልት እየቀነሰ፤ የተቸገሩ ወገኖቹን ችግር ለማቃለል ሰበብ እያደረሰ የሁለት ሀገር ደስታን ለማግኘት እየተጋ የሚገኘው አስ-ሓቡል የሚን ጀመዓ እየሰራቸው የሚገኙትን በርካታ የበጎ ስራ ፕሮጀክቶች ሁሉም ይሳተፍበት ዘንድ እነሆ ጥሪውን አቅርቧል።

በረበና ፍቃድ በአባላቶቹ መልካም ኒያ፤ በኸይር ፈላጊዎች ጥንካሬ፤ ገንዘባቸውን እውቀታቸውን ጊዜአቸውን ሳይሰስቱ በሚደክሙ አባላት እዚህ የደረሰው አስ-ሓቡል የሚን ጀመዓ በርካቶችን በማሳተፍ የኢስላምን ጮራ የዲኑን ብርሃን ለሁሉም ለማዳረስ በርካቶችን አባል ለማድረግ እድሉን አመቻችቷል።

በመሆኑም ጥሪው የደረሳችሁ የአስ-ሓቡል የሚን አባል በመሆን የመልካም ሥራው ተካፋይ እንዲሆኑ እየጋበዝን ለሌሎችም መልእክቱን በማድረስ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።።

የአስ-ሓቡል የሚን ቋሚ ቤተሰብ ሲሆኑ በቋሚነት ወርሃዊ ክፍያ በአቅሞ በመሸፈን የመልካም ተግባራት ተሳታፊ ይሁኑ


ኢትዮጵያዊ ውስጥ ነዋሪ ለሆነ 50 ብር

ሳዑድ-አረቢያ እና የመሳሰሉ አረብ ሃገራት ለሚኖሩ 30 ሪያል

በአውሮፓ እና መሰል ሃገራት ለሚኖሩ ወንድምና እህቶች ሲመነዘር ከ50 ( ሃምሳ ) ብር በላይ ሊሆን የሚችል ገንዘብ በየወሩ መነየት ይፈቀዳል።


ለበለጠ መረጃ

+966554225870
+971544106845
+966503917209
+251926142009

በቴሌግራም ¶
https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79

በዋስት-አፕ ¶
https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air

አስ-ሓቡል የሚን ከሚሰራቸው የኦላይን ስራም ለምሳሌ ያህል

የሰለምቴዎችን ማራኪ ታሪክ በእንዴት ሰለምኩኝ በተሰኘው ፕሮግራም ያቀርባል ።
ሰለምቴዎችን ከአንደበታቸው ታሪካቸውን ለማድመጥ
https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q

በጹሑፍ ይቀርባል ¶
https://t.me/AshaBuleyamine/5125

አስተያየት ለመስጠት ¶
http://t.me//Ashabulyeminbot

አስ-ሓቡል የሚን የዑማው ብርሃን
779 views22:33
Open / Comment
2021-09-29 19:39:13 ሴት ልጅ በመፅሐፍ "ቅዱስ"

ሴት ልጅ ሰው በተሰበሰበበት መናገር አትችልም

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:35
ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።

ሴት ልጅ ማስተማር አይፈቀድላትም

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:12
ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።

ሴት ለአምላኳ እንደምትገዛ ለባልዋ መገዛት አለባት

ኤፌሶን 5፣22
ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ

ሴቶች ደካማ ናቸው

1ኛ ጴጥሮስ 3፥7
ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ

ሴት ልጅ ከባልዋ ብትፋታ እንኳን ባልዋ በህይወት እስካለ ድረስ ሌላ ባል ማግባት አትችልም

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:2-3
ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር በሕግ ታስራለችና፤ ባልዋ ቢሞት ግን ስለ ባል ከሆነው ሕግ ተፈትታለች።

ከባልዋ የተፋታች ሴትን ማግባት አይቻልም

[የማቴዎስ ወንጌል 19:9]
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ያመነዝራል አላቸው።

ሁከተኛ ናት

መጽሐፈ ምሳሌ 9:13
ሰነፍ ሴት ሁከተኛ ናት፤ አሳብ የላትም፥ አንዳችም አታውቅም።

ጠበኛ ሴት

መጽሐፈ ምሳሌ 21:9
ከጠበኛ ሴት ጋር በአንድ ቤት ከመቀመጥ በውጪ በቤት ማዕዘን ላይ መቀመጥ ይሻላል።

በምድረበዳ መቀመጥ ይሻላል

መጽሐፈ ምሳሌ 21:19
ከጠበኛና ከቍጡ ሴት ጋር ከመቀመጥ በምድረ በዳ መቀመጥ ይሻላል።

የሚያንጠባጥብ ቤትና ጠበኛ ሴት

መጽሐፈ ምሳሌ 27:15
በዝናብ ቀን የሚያንጠባጥብ ቤትና ጠበኛ ሴት አንድ ናቸው፤

ሴት ስትወልድ ትረክሳለች። የወለደችው ሴት ልጅ ከሆነ ደግሞ ከወንድ ለእጥፍ ቀናት ትረክሳለች

ኦሪት ዘሌዋውያን 12:2,5
ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች።
ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ።

ሴት ልጅ ኃይድ ላይ በምትሆንበት ጊዜ እርኩስ ነች

ኦሪት ዘሌዋውያን 15:19-28
[19]፤ ሴት ፈሳሽ ነገር ቢኖርባት በሥጋዋም ያለው ፈሳሽ ነገር ደም ቢሆን፥ በመርገምዋ ሰባት ቀን ትቀመጣለች፤ #የሚነካትም ሁሉ እስከ ማታ ድረስ #ርኩስ ነው።
[20]፤ መርገምም ስትሆን የምትተኛበት ነገር ሁሉ #ርኩስ ነው፤ የምትቀመጥበትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።
[21]፤ መኝታዋንም የሚነካ ሁሉ ልብሱን ያጥባል፥ በውኃም ይታጠባል፥ እስከ ማታም ድረስ #ርኩስ ነው።
[22]፤ የምትቀመጥበትንም ነገር ሁሉ የሚነካ ሁሉ ልብሱን ያጥባል፥ በውኃም ይታጠባል፥ እስከ ማታም #ርኩስ ነው።
[23]፤ በመኝታዋም ላይ ወይም በምትቀመጥበት ነገር ላይ ቢሆን ሲነካው እስከ ማታ ድረስ #ርኩስ ነው።
[24]፤ ማንም ከእርስዋ ጋር ቢተኛ መርገምዋም ቢነካው፥ ሰባት ቀን ርኩስ ነው፤ የሚተኛበትም መኝታ ሁሉ ርኩስ ነው።
[25]፤ ሴትም ከመርገም ቀን ሌላ ደምዋ ብዙ ቀን ቢፈስስ፥ ወይም ደምዋ ከመርገምዋ ወራት የሚበልጥ ቢፈስስ፥ በመርገምዋ ወራት እንደ ሆነች እንዲሁ በፈሳሽዋ ርኵስነት ወራት ትሆናለች፤ ርኩስ ናት።
[26]፤ ደምዋም በሚፈስስበት ወራት ሁሉ የምትተኛበት መኝታ ሁሉ በመርገምዋ ጊዜ እንደ ነበረው መኝታ ያለ ይሆንባታል፤ የምትቀመጥበት ነገር ሁሉ እንደ መርገምዋ ርኵስነት ርኵስ ነው።
[27]፤ እነዚህንም ነገሮች የሚነካ ሁሉ ርኩስ ነው፤ ልብሱንም ያጥባል፥ በውኃም ይታጠባል፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው።
[28]፤ ከፈሳሽዋም ብትነጻ ሰባት ቀን ትቈጥራለች ከዚያም በኋላ ንጹሕ ትሆናለች።

"ቅዱስ" የተባለ መፅሐፍ ሴትን ልጅ በዚህ ደረጃ ሲያዋርዳት ሲያሳንሳት ማየት ስቅጥጥ ይላል። ለመሆኑ ክርስቲያን ሴቶች ይህንን ታውቁ ይሆን?

https://t.me/Zelebet
810 views16:39
Open / Comment
2021-09-29 19:39:13
689 views16:39
Open / Comment
2021-09-29 16:53:44 ክርስቶስ ማን ነው

ክፍል አንድ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1218627725217757&id=100012116234353

ክፍል ሁለት https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1220510168362846&id=100012116234353

ክፍል ሶስት https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1222466498167213&id=100012116234353

ክፍል አራት

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1223546241392572&id=100012116234353

ክፍል አምስት
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1224762544604275&id=100012116234353

ክፍል ስድስት
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1226091241138072&id=100012116234353

ክፍል ሰባት

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1227529387660924&id=100012116234353

ክፍል ስምንት
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1228706127543250&id=100012116234353

ክፍል ዘጠኝ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1229914550755741&id=100012116234353

ክፍል አስር
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1231218150625381&id=100012116234353

ክፍል አስራ አንድ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1264095024004360&id=100012116234353

ይቀጥላል ........
934 views13:53
Open / Comment
2021-09-29 13:53:40
900 views10:53
Open / Comment
2021-09-29 13:53:03 የሡመያዎች ሃላል የረቡዕ ፕሮግራም

// በእህት ሩቁያ
#የምላስ ጣጣ

// በእህት ኢማን
#ቢላል ኢብኑ ረባህ

// በእህት ሀሊማ
#ሕይወትህን ተደሰትባት

//#የፕሮግራሙ
/// እህት የትም ወርቅ

በ አስ-ሓቡል የሚን ሱመያዎች
http://t.me/AshaBuleyamine
903 views10:53
Open / Comment
2021-09-28 09:01:03 Watch "#ለባለጌዎች #መልስ #ነው #ከአሁን በሁዋላ አጠገቤ አይደርሱም" on YouTube


591 views06:01
Open / Comment