🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ጣሊያኖች ጦርነቱን ቢሸነፉም እንደ ፓስታ ፣ ፒዛ : ማካሬኒ እና ላዛንያ ያሉ ምግቦችን ትተው ነ | Asgerami

ጣሊያኖች ጦርነቱን ቢሸነፉም እንደ ፓስታ ፣ ፒዛ : ማካሬኒ እና ላዛንያ ያሉ ምግቦችን ትተው ነው የሄዱት ፡፡ ፍራንቼስኮ ካስቴሊ የተባለ የጣሊያን ጦር ወታደር በጦርነቱ ሲያበቃ ወደ ጣልያን ከመመለስ ይልቅ ኢትዮጵያ ቆይቶ በአፍሪካ የመጀመርያውን የጣልያን ሬስቶራንት ከፈተ ፡፡ ሬስቶራንቱ በ አዲስ አበባ ሲገኝ አሁንም እየሰራ ይገኛል :: ምግብ ቤቱ በጣም የታወቀ ሲሆን የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር ኢትዮጵያ በመጡ ግዜ ጎብኝተውታል፣ ታዋቂው ዘፋኝ-ደራሲ እና የፖለቲካ ተሟጋች ቦብ ጌልዶፍ በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ምርጥ ከሚባሉ የጣሊያና ምግብ ቤት ነው ብሎት ነበር።