🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በጣልያን ውስጥም ትላልቅ ለውጦችን አምጥትዋል። ጣልያ | Asgerami

የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በጣልያን ውስጥም ትላልቅ ለውጦችን አምጥትዋል።

ጣልያን ከጦርነቱ ቡኃላ ሀገራዊ ውርደት ደርሶባታል።

በጦርነቱ ማግስት ጣልያን ውስጥ ህዝታዊ አመፅ ተቀጣጥሎ ነበር

ከጦርነቱ ሁለት ቀን ቡኃላ በወቅቱ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስተር ካቢኔያቸውን በትነው ነበር